Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Member+
Posts: 8473
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Digital Weyane » 19 Jun 2021, 10:27

የራሱን ኡህት አስገድዶ የሚደፍር ትግራዋይ ኡናታችን ትግራይን አስገድዶ ኡንደደፈረ ያህል ነው የምንቆጥረው። በቃ! ስቶፕ ኢት!! :evil: :evil: :evil:

Abdisa
Member+
Posts: 5747
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Abdisa » 19 Jun 2021, 14:00

She is lovely.
Fiyameta wrote:
18 Jun 2021, 12:23
My Ethiopian sister. :oops: :oops:


Fiyameta
Senior Member
Posts: 12600
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Fiyameta » 19 Jun 2021, 20:12




Please wait, video is loading...

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20552
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Fed_Up » 20 Jun 2021, 00:13

ህዝቢ ጥሙያት ኡጉምሽ ልመና ባህሎም ልራእስኻ ምኸኣል ተማሂሮም እኔኦም ኢልና ንኣምን:: ሻኡይ ዋዛ የሆነይ:: :mrgreen:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12600
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Fiyameta » 20 Jun 2021, 03:33

Listen to this agame terrorist making threats while hiding in the diaspora :lol: :lol: :lol:




Digital Weyane
Member+
Posts: 8473
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Digital Weyane » 20 Jun 2021, 19:54

የትግራይ ዎጣቶች ሆይ፣

የራሳችሁን ኡሁቶች አስገድዳችሁ መድፈር ባስቾኳይ ኡንድታቆሙ ማስጠንቀቂያ ኡንሰጣለን። :evil: :evil: :evil:

የትግራይ ህዝብ።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12600
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Fiyameta » 21 Jun 2021, 10:07

"... ጁንታው ወደ ጫካ ከመፈርጠጡ በፊት እስከ 13 ሺ የሚጠጉ ተጋሩ እስረኞችን ሰብስቦ መቀሌ ጎዳናዎች ላይ ለቀቃቸው። ከነኚህ ታራሚዎችም በብዛት የተደራጁ ሌቦች፣ ዘራፊዎች፣ ማጅራት መቺዎች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ የትግራይ ሴቶችን አስገድደው የሚደፍሩና በትግራይ ህጻናት ላይ ጾታዊ ጥቃትን የሚፈፅሙ ወንጀለኞች ይገኙባቸዋል።" ( አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል)

"የትግራይ ህዝብ እናንተን እንዳንነካ፡ ሌቦቻችሁንና የውሸት ፋብሪካችሁን ያዙልን፡፡"

(By Professor Pushkin)


እነዚህ ሰዎች ምን ይሻላቸዋል? አታማክራቸው አትረዳቸው ነገር ጅራታሞች! ዝም አይባል ነገር ምላሳሞች! እኛ መልስ አንስጥ ነገር፡ ባህላችን ተግባር እንጂ ወሬ ስላልሆነ የጨነቀ ነገር ሆኖ ቀረ፡፡ ብዙ ጊዜ የአገራቸው ሰዎች እርስ በርስ ሲሰዳድቡ፡ በሰይጣን ሲመስሏቸው ይሰማል፡፡ ሆኖም ሰይጣን የልኬትና የማመዛዘን እጥረት የለበትም፡፡ ምናልባትም ቻይናዎች እንደሚሉት፡

''ክፋት የድንቁርና ውጤት ነው፡፡''

የሚለው አባባል የበለጠ ሊገልጻቸው ይችላል፡፡ እንደዛም ሆኖ የእለት ጉርስ የማያገኝ፡ በመንፈስም በስጋም የተጎዳን ምስኪን ድሃ ጋር አንድ ሙቀጫ አስገብቶ መውቀጥም ተገቢ አደለም፡፡እነዛ ማሳቸው በአንበጣ ሲወረር አንዲት ላስቲክ ላይ አመድ እየናጡ አርተራይተስ በበላው ጉልበት አንበጣውን ሊያባርሩ ሲሞክሩ ከሚታይ አሰቃቂ ትእይንት፡ እንደሰው ጠጋ ብለህ ብታጎርሳቸው ትመርጣለህ፡፡ እንደ ጎረቤት፡ አንበጣው ወደመንደርህ ሳይደርስ በፊት ብታጠፋላቸው የጋራ ጥቅም ነው፡፡ የኛ ጸረ አንበጣ አይሮፕላኖች እኮ የዘፈን ክሊፕ ሲሰራባቸው ነው የከረመው፡፡

በተሸበሸበ ቆዳ የተሸፈነ አጥንት በግንባራቸው መሬቱን እየቆፈሩ፡ እርግማኑን እንዲያነሳላቸው ምህላ የሚያደርጉት የትግራይ እናቶች ግና የሰማቸው መለኮት አልነበረም፡፡ ጭራሽ በደም የተነከረ መከራ ይዞባቸው መጣ፡፡ ድሃ ልጆቻቸውን እየቀረጠፈ የሚበላ እብሪተኛ ደንቆሮ የሰው አንበጣ በቁማቸው ግጦ ጨረሳቸው፡፡ ታዲያ ይህንን ግፍ፡ ግፈኛውን ለየቶ ገፈት ቀማሹን የሚያክም መላ እንዲፈጠር ሲገባው፡ ባለው መከራ ላይ የእፉኝት ምላሳቸውን እየዘረጉ ህዝባቸውን የሚያሰድቡ የጃንዳ ትራፊዎች ጥቂት አደሉም፡፡ ድሮስ ከድንቁርና ምን እርባና ሊወጣ? በቁማቸው ተገንድሰው ጉድጓድ የሰፈሩ ውዳቂዎች ተነስተው ሰው ይሆናሉ ማለት ዘበት ነው፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ቲቪ እንዳሳየው በምርኩዝና በቃሬዛ እየተደገፉ የወጡት ሰዎቻቸው እህል ሲቀርብላቸው፡ እንጀራውን ስትጎትት የታየችው የስብሃት ሚስት ናት፡፡ ዛሬ ቀን ጥሏት የነዛ እናቶች ረሃብ ሰቆቃ እነደጥላ ተከትሏት ሄዶ፡ በረሃብ የተላወሰ አንጀቷን ለማስታገስ በካሜራ ፊት ስትስገበገብ ታየች፡፡

ዛሬ ትግራይ ሰው ካላት፡ ያለአቅማቸው፡ ከጎረቤት አገር መላከፍ ሳይሆን ያለባቸው አፋቸውን ዘግተው በውሽት ብዛት ፈንድታ የወደቀች ክልላቸውን ነው ማቅናት ያለባቸው፡፡ ዛሬ በጥሞና በራቸውን ዘግተው መመካከር ነው ያለባቸው እንጂ በዚህ ዘመን አሳፋሪ ስራ ሰርቶ ቀሚስ ለብሶ ለተደበቀ ዱርዬ አደባባይ ወጥቶ መለፍለፍ አደለም፡፡ አቅማቸውን ሳያውቁ የለፈለፉት ጌቶቻቸው ያለቀባሪ በየሸለቆው በስብሰዋል፡፡ ያ ክፉ አንደበት ዳግም ላያወራ ተዘግቷል፡፡ በትምክህት የተወጠረው ገላቸው እንዳይሆን ሆኖ እንደ ጌሾ በየፌስቡኩ ተሰጥቶ መሳለቂያ ሆኗል፡፡ & yet, የዘሬን ከተውኩ ይዘርዝረኝ እንዲሉ፡ የወደቀ የጌቶቻቸውን ሬሳ ይዘው የሚመጻደቁና የትግራይን ህዝብ እልቂት ከቁብ ያልቆጠሩ ካድሬዎች አጀብ አስብለውናል፡፡ ድንቁርናም ለካ

''The sky is the limit.'' ብላ ትመናቀራለች፡፡ በቃ! ለሁሉም እኮ ልክ አለው፡፡

እርግጥ ነው ትግራይ ውስጥ መጠኑ ያለፈ ንዴት፤ ከባድ ኃዘን፡ ከኃዘንም በላይ መሬት ተከፍታ ብትውጣቸው የሚያስመኝ ከባድ እፍረት አለ፡፡

''ብድሕሪ መረጻ ሓዲአላ ብዛላምበሳ ፡''

ተብሎ ሲዘፈን ባህሩን የመረከቢያ ጊዜ ደርሶላቸው ያልተደሰተ፤ እዚህ ታሪካዊ ትእይንት ላይ አሻራውን ለማስፈር ያልጓጓ፤ ያልታጠቀ፤ የኢሳያስን እጅ እንቆርጣለን ብሎ ያላስጨፈረ ፤ እንቀብራለን ብሎ ያልፎከረና ያላውካካ አልነበረም፡፡ ጥጋብ ልኩን አልፎ ""የኤርትራ ሰራዊት ና ግባ፡፡" ''የኤርትራ ሕዝብ ና አብረኸን ኑር! ይህን ብቻውን የቀረ ደካማ መንግስት አፍንጫውን ሰብረን እናድማው፡፡'' እያሉ ለአመታት ሲያቅራሩ፡ እውነትም አንዳች የተማመኑበት ነገር አለ ያስብላል፡፡ የኛ ሰዎች ግና አልዘፈኑም፤ አላቅራሩም፤ አልፎከሩም፡፡ ስራቸውን ሲጨረሱ፡

''አይተቋምቱ አብዛ መሬተይ
መሬት ምስ ባሕራ ናተይ ኢያ ናተይ"


ብለው ለዘፈናቸው በጉራ ሳይሆን በምክር አጸፋ መለሱ፡፡ ዘፈናቸው ግን ባዶ አልነበረም፡፡ብምእራብ እንድትወጣ ያዛዟትን ጸሃይ በምስራቅ እንድትወጣ ፈቅደውላት ነው፡፡
እንደዛም ሆኖ፡ እኒያ ጠላ ሸጠው፤ቆሎ ሸጠውና በድህነት ማቀው ያሰደጓቸው፡ የድሃ ልጆቻቸውን ደሞዝ እንከፍላችኋለን እያሉ ያስታጠቋቸው፡ በልተው ያልጠገቡ ህጻናት በማያውቁት ጦርነት በየሜዳው አልቀው የአሞራ ሲሳይ ሆነዋል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ አገር ተረካቢ ትውልድ ከርሳቸው ሞልቶ የማይጠግብ ሞት ለቀረባቸው አዛውንት ሲባል በየበረሃው ተደፍተው ቀርተዋል፡፡ይህ ሁሉ የብዙዎቹ የትግራይ ህዝብ ኃዘን ነው፡፡ በከንቱ ደማቸው ለፈሰሰ ህጻናት፡ የግፍ አምላክ ነፍሳቸውን ይቀበል፡፡ እነዚያ በመከራ ያሉት እናቶችም፡ ሩህሩኋ ማርያም እንባቸውን ታብስ፡፡ ጊዜያዊው መንግስት ጠንክሮ ከመከራቸው ያወጣቸው ዘንድ መልካም ምኞት አለን፡፡ ከአሁን በኋላ፡ እንደቀደመው ስርአት ስንሳደብና ስንወጣጠር እንኖራለን የምትሉ ከሆነ፡ ስራችሁ ያውጣችሁ፡፡

ከዚህ በተረፈ ግና እኛ ሰዎች ነን፡፡ የተትረፈረፈ አክናፋት ኖሮን፤ ሊገድለን ሊያጠፋንና አገራችንን ሊወር በግላጭ የሚመኝ ደንቆሮ ዱርዬን ''እጃችንን አጣምረን አንጠብቀውም፡፡'' አገራችንና ህዝባችንን የመጠበቅ ሃላፊነት አለብን፡፡ ጦርነት መጥፎ ነው፡፡ እርጥብ ከደረቅ ያነዳል፡፡ እየለየህ መግደልም አይቻልም፡፡ እንደውም የኤሪትሪያን ዲፌንስ ፎርስ ጥበቡ የታየበት በአጭር ውጊያ በትንሽ ኪሳራ የተጠናቀቀ ነበር፡፡



በደናቁርት የፈሪ በትር በተተኮሰባቸው ሚሳይል ልክ ቢያወራርዱ ኖሮ፡ ለወሬ ነጋሪ የሚተርፍ ሰው ሆነ፡ ለማስታወሻ የሚቀር ከተማ አይኖርም ነበር፡፡ ትእግስትና ማስተዋል የታከለበት፡ ጃንዳን መርጦ የመምታት ኦፐሬሽን ግን በተሳካ ሁኔታ ተፈጽሟል፡፡ ይህም ከታላላቅ ኃያላን አገር ጀምሮ እስከ ተራ ሰው ድረስ ላሳዩት ሃላፊነትና እርጋታ የተላበሰ ዝምታ የዋጠው "ኢትነግር ገድላቸው'' በደማቅ ወርቅ ጽፈዋል፡፡ ከአፋዓበት ያላነሰ አድናቆት በየሜዳው ተዘርግፏል፡፡ ኃያላንን እንደሓይላቸው ግዜ ጠብቆ ማርገፍ፤ ድኩማንንም ኮቴ አጥፍቶ ማርገፍ!!! የጦርነት ውሎው አንድ አይነት ነበር ለማለት ሳይሆን ለየሁኔታው የሚመጥን ጥበባቸውን እንደገና ያሳዩበት! ለማለት ነው፡፡

ታዲያ! ሁሉ በእጃቸው ሁሉ በደጃቸው የነበረ በዲሲፕሊኑ የሚታወቅ ''ኤሪትሪያን ዲፌንስ ፎርስ'' እናንተ እንደምትሉት ድስታችሁን ወይ በራችሁን አደለም የሚሰርቀው፤ ቢፈልግ ኖሮ፡ ከድስታችሁና ቁሻሻ ህሊናችሁ ጋር ነበር የሚደፈጥጣችሁ፡፡እናም ዛሬ ወጥታችሁ አትለፈልፉም ነበር፡፡ አደለም የተገለገላችሁበትን ርካሽ እቃ ለመዝረፍ፡ሙሉ ትግራይን ለመደምሰስ በቂ ምክኒያት ነበረው፡፡

ሚሳይሉን ስትወረውሩ እኮ አስመራን እስከ ህዝቧ ለማጥፋት ነበር፡፡ ምጸዋ፤ ደቀምሓረ፤ ሰንዓፌና መሰል ከተሞችን ለጊዜው የማይጠቀስ ቁጥር ያለው ሚሳይል በወረወራችሁት ልክ በጸረ መቃወሚያ ባይመታ ኖሮ፡ የሚተርፍ ከተማና ህዝብ አይኖረንም ነበር፡፡ ንቁ ሰራዊት ብልህ መንግስት ባይኖረን፤ ዛሬ አመድ ለብሰን የምናለቅሰው እኛ ነበርን፡፡ ስለዚህ ሙሉ አለም የሚመሰክርባችሁን ወንጀል፤ ብዙ አገራት ያወገዛችሁን ፡ ዉጉዝ ከመ አርዮስ ተግባራችሁ አጸፋ ቢመለስም እኮ ምንም አባታችሁ አታመጡም ነበር፡፡
እንደባልቴት ስለቤት እቃ ታወራላችሁ እንዴ?


ደህና አድርገን ከተማችሁን፤ቅርሳችሁን ፋብሪካችሁን፤ እየመራረጥን ብንወቅጥም ኖሮ እኮ ጠያቂ የለንም፡፡ ዋናው ፍላጎታችን፡ የምስራቅ አፍሪካን ካንሰር ለይቶ መቁረጥ ስለነበር የተሳካ ቀዶ ጥገና አድርገን ወጥተናል፡፡ካስፈለገ፡ እንደ ስዩም ግንባር ምላሳችሁን ብቻ ለይተን መምታትም አያቅትም!

አሁን ሞትን ደከምን ላለማለትና ነገር ለማስቀየስ፡ ይሰርቃሉ፤ ሰው ይገላሉ፤ ሴት ይደፍራሉ ብትሉ ሂሳቡ አይስማማም፡፡ አደለም እቃችሁ ነፍሳችሁ ዋስትና የላትም፡፡ ቀደም ብዬ ሰይጣን ማስላት እንድማይቸግረው ሰይጣን እንዳይደላችሁ የገለጽኩት አዝኜላችሁ አደለም! ማስላት የሚያቅታችሁ ደንቆሮ ስለሆናችሁ ብቻ ነው፡፡ እንጂማ ሴት አደለም ወንድ ጋር ከተደፋፈራችሁ እኮ ቆያችሁ፡፡ ማነው እንዴ " Rainbow for Children." የሚባል የሰዶሞች ግብረሰናይ አስገብቶ፡ የትግራይን ወጣት የበከለው? ማነው እንዴ አዲስ አበባ 24 አካባቢ በወንድኛ አዳሪነት የሚተዳደረው? የትግራይ ወንዶች አደሉም? ምነው የትግራይ ባለስልጣን 50 ሴቶች ደፍሮ ሲያበቃ፤ ሌላ ቦታ ተቀይሮ የተሾመውስ? የአራት አመት ህጻኗን የደፈረውን የትግራይ ፖሊስ ማን ይረሳዋል? የ10አመቷን ጨቅላ ደፍሮ ግንባሯን አፍርሶ የተሰወረው ለጋ ወጣትስ? ሚስቱ ስትወጣ ልጁን አስወልዶ በሰላም የሚኖረው አባት ከፓሪስ ነው እንዴ የመጣው? 2 ሴት ልጆቹን በኤድስ በክሎ የጠፋው አባት ታሪክ መጽሃፍ ተጽፎ የለም? ደሞ፡



እንደ እንሰሳ ተሳራችሁ ተደፋፍራችሁ ላለቃችሁ ኋላቀር ማህበረሰብ ማነው እናንተን በእንጨት እንኳ የሚነካ? ደሞስ ለጭካኔና ለሌብነት ቢወራ አያልቅ እንደሆን እንጂ፤ ህጻን ልጅ አግብቶ እግሯን በፋስ የቆረጠው ዲያቆን፤ 2 ህጻናት ማሳዬ ገቡ ብሎ፤ በድንጋይ ቀጥቅጦ በረሃ የጣላቸው ወጣት፡ ለመሆኑ ዝርዝሩስ ማለቂያ አለው እንዴ? ወንጀልና ወንጀለኛ ከናንተ በላይ ላሳር ሆኖ፡ እድሜ፤ጾታ፤ ቄስ የማይለይ አሰቃቂ ድርጊት የሚፈጸመው የት ሆነና?

ደሞስ ሌብነት እንደኬክ መብላት የሚቀልበት አገር፡ ከጦርነቱስ በፊት ቢሆን "ሃንግ" በሚባል ዘዴ ሰውን እያነቁ ገድለው የሚሰርቁ ወጣቶች ከተማውን አሸብረውት አልነበረም? እናንተና ሌብነት እጅና ጓንት አደላችሁም? ሙሉ ኢትዮጵያ በሌብነታችሁ መሮት በአንድ ድምጽ

''ወያኔ ሌባ" እያለ የጮከው ጩኸት ገና ከጆሯችን አልጠፋም፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የሰረቃችሁትን ለመሰብሰብ እዚህና እዚያ የሚባክነው፡ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሌብነት የተወሃዳችሁ ሌባ የሌባ ልጅ ስለሆናችሁ እኮ ነው፡፡ ሰርቃችሁ ስታበቁ፡ አፋችሁን ካላረማችሁ፡ ንጹህ ከተነካ ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡

"የትግራይ ህዝብ እናንተን እንዳንነካ፡ ሌቦቻችሁንና የውሽት ፋብሪካችሁን ያዙልን፡፡"
Please wait, video is loading...

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Weyane.is.dead » 21 Jun 2021, 10:25

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Fiyameta wrote:
20 Jun 2021, 03:33
Listen to this agame terrorist making threats while hiding in the diaspora :lol: :lol: :lol:


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20552
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Fed_Up » 21 Jun 2021, 12:59

ብጽጋብ ፈራእራእ ኢለን ብፈኸራ ሞኽ ዘበላና ተካላት እንዳ ኣጋመ ሰጥ አቢልናዬን:: እተን ትራፍ ምራፍ ኡጉምሽ ካኣ ተማሒረን ይኾና ኢልና ኻኣ ንኣምን::



Fiyameta
Senior Member
Posts: 12600
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Fiyameta » 21 Jun 2021, 17:10

The following BBC News Report was published in Tigrigna on June 4, 2020, —exactly six months before the TPLF terrorist group attacked the Ethiopian Northern Command Forces on November 4, 2020, or the massacre of 600 innocent Amhara civilians at Mai-Kadra on November 9-10, 2020. The rough translation into the English language was done by yours truly, however humble and aware of certain flaws and imperfections on my part. The news report shows shocking number of rape incidents in Tigray under TPLF's rule, where Tigray recorded the highest number of reported rape incidents than any other region in Ethiopia.



BBC: At least 133 women in Tigray fell victims to rape and sexual violence over a 3 Month Period



June 4, 2020 , 4 ሰነ 2020

From January 2020 to April of 2020, at least 133 girls and 2 young boys became victims of rape and sexual violence in the Tigray region.

Mrs Letay Tesfaye, a Communications and Outreach Coordinator for Tigray Women's Association, told BBC that there is a significant increase in the number of rape incidents and other types of sexual assault against Tigray women.

"Especially the COVID-19 pandemic, and the subsequent announcement of lockdown, had led to a spike in sexual violence against both males and females in Tigray," she said.

"The youngest rape victim this week is a 3 year old baby, and the oldest reported is 25."

"And male victims of rape are boys between the ages of 12 and 13."

"Similarly, last year in 2019, over 560 female victims of rape sought treatment at local Hospitals in Tigray, and the age of the victims varies from an 8 months old baby, to a 90 year old grandmother," said Mrs Letay Tesfay.


Mrs Letay Tesfaye, a Communications and Outreach Coordinator for Tigray Women's Association


Sexual predators still live in the same household as victims

The sexual predators are not strangers to their victims. In most of the reported rape cases in Tigray the perpetrators are the fathers, siblings, uncles, relatives and neighbors of the victims —making it almost impossible for the victims to escape the sexual assaults.

"If we look at this week's rape incident reports, for example, a 4 year old child was raped by a neighbor. And a report provided by the Hospital treating the victim shows that, rape against Tigray children has intensified since the coronavirus outbreak," said Mrs Letay Tesfaye.

She admitted, "the spike in sexual violence in Tigray exposes the failure of the strategies we put in place to help the communities prevent sexual violence."

"There are many signs that show our awareness/prevention programs are not working as intended, and unless the process includes steps essential for identifying the root causes of sexual violence in Tigray, our efforts are doomed to failure," Mrs Letay Tesfaye added.

The Aider referral Hospital is providing services to rape victims from different parts of Tigray.

To reduce the distance rape victims have to travel seeking treatment, the Tigray Women's Association, in partnership with the United Nations Population Fund (UNFPA), has opened a new centralized health care facility accessible to all rape victims in remote rural areas of Tigray.



"The new treatment center is staffed with specialists who interview rape victims to gather evidence, provide them with necessary medical care, and encourage them to press charges against the perpetrators, " said Mrs Letay Tesfaye.

In addition, there's another facility in Mekelle that is providing counseling services to help heal the psychological trauma experienced by the rape victims.

Rape victims coming from different parts of Tigray for forensic exam at the referral Hospital are unfortunately required to cover their travel, lodging and food expenses out of their own pocket. And it may take up to 3 days to produce a report based on the results of their forensic medical examination.

EFOYTA - Rape Crisis Center


Mrs Selamawit Kitaw is the director of EFOYTA Rape Crisis Center that is helping victims of rape and sexual violence in Tigray.


Since its establishment in 2011, the EFOYTA Rape Crisis Center has provided treatment to Tigray rape victims, some as young as 2 and half year old babies, and others as old as 72 year old grandmothers.

"Currently, we are providing treatment to 34 rape victims, and 4 among them are children. The youngest victim is 4 and half years old, and the oldest 35 years of age. And about a month ago, we provided treatment to a 72 year old grandmother victim of rape," said Mrs Selamawit Kitaw.

"Only 3 of our patients are victims of violent assault. The majority of them are victims of rape perpetrated by their own family members, neighbors, teachers, step fathers, own fathers, own brothers, and in few cases, complete strangers," added Mrs Selamawit Kitaw.

"86 percent of the rape victims under our care are children under the age of 18, and most of them are between the ages of 4 and 11."

"The center is also providing treatment to victims that became pregnant as a result of rape, and those who contracted the HIV AIDS virus from the perpetrators."

"Due to shortage of funds, the center gives priority to victims raped by their own family members", said Mrs Selamawit Kitaw.

"Rape victims unable to care for their babies are transferred to several charity organizations, such as Freminatos, Lola, and SOS", she added.

The EFOYTA center, in addition to ensuring the victims' confidentiality, it provides legal advice, counseling, self-care guidance, and Taekwondo self-defense courses.

The center also provides support to rape victims during the difficult times in their trauma healing journey to get back to normal life.

Mrs Selamait Kitaw emphasized that, "helping rape victims through their recovery process presents a daunting challenge," however, she said "What I find most rewarding in my position is getting to see my patients smile and laugh as their confidence level improves. This makes my job both challenging and rewarding."

"Our female patients get shocked to see male victims of rape coming to the center seeking treatment. However, this helps them to understand that, boys and men also fall victims to sexual violence at the hands of male sexual predators."

Source: https://www.bbc.com/tigrinya/news-52916757
BBC: 4 ሰነ 2020 -- 'ትግራይ፡ ኣብ ሰለስተ ወርሒ፡ ልዕሊ 133 ደቂ ኣንስትዮ ጾታዊ ዓመጽ ተፈጺሙወን'


BBC TIGRINYA NEWS

'ትግራይ፡ ኣብ ሰለስተ ወርሒ፡ ልዕሊ 133 ደቂ ኣንስትዮ ጾታዊ ዓመጽ ተፈጺሙወን'

4 ሰነ 2020



ኣብ ትግራይ፡ ካብ ወርሒ ለካቲት ክሳብ ግንቦት፡ ኣብ ልዕሊ 133 ደቂ ኣንስትዮን ክልተ ደቂ ተባዕትዮን: ጾታዊ ዓመጽ ተፈጺሙ።

መተሓባበሪት ፕሮጀክት ፈንድ ስነ ህዝቢ ቤት ጽሕፈት ማሕበር ደቂ ኣንስትዮ ትግራይ ወይዘሮ ለታይ ተስፋይ ንቢቢሲ ኣብ ዝሃበቶ ሓበሬታ፡ ጾታዊ ዓመጽ ሓዊሱ ኣብ ልዕሊ ደቂ ኣንስትዮ ዝፍጸሙ ዘቤታዊ ጥቕዓታት ይውስኹ ኣለው ኢላ።

ብፍላይ ድሕሪ እቲ ዝርግሐ ኮሮናቫይረስ ንምክልኻል ዝወጽአ ኣዋጅ፡ ኩሎም ዓይነታት ጾታዊ በደላት አዐርዮም ከም ዝወሰኹ ገሊጻ።

ኣብ ዝሓለፉ ሰለስተ ኣዋርሕ ካብ ዝተፈጸሙ ዓመጻት ኣገዲድካ ምድፋር፡ ኣብዚ ሰሙን ኣብ ልዕሊ ጓል ሰለስተ ዓመትን ትሸዓተ ወርሕን ህጻን ዝተፈጸመ ዝነኣሰ ዕድመ ኮይኑ፡ እቲ ዝዓበየ ዕድመ ድማ 25 እዩ።

ጾታዊ ዓመጽ ዝተፈጸሞም ደቂ ተባዕትዮ ድማ ኣብ ክሊ ዕድመ 12ን 13ን ዝርከቡ እዮም።

ብተመሳሳሊ ኣብ ዝሓለፈ ዓመት፡ ልዕሊ 560 ጾታዊ ዓመጽ ዝተፈጸመን ደቂ ኣንስትዮ ናብ ማእከላት ሕክምና ምምጽአን እትገልጽ ወይዘሮ ለታይ፡ ካብ ጓል ሸሞንተ ወርሒ ህጻን ክሳብ ጓል 90 ዓመት ወላዲት ግዳያት ከም ዝኾና ሓቢራ።


'በዳሊአን ኣብ ገዝአን'ውን ኣሎ'

ዓመጽቲ፡ ኩሎም ኣይኮኑን ካብ ርሑቕ ዝመጽኡ።

ብዙሓት ደቂ ኣንስትዮ በይዘአን ክኾኑ ብዝግበኦም ወለደን፣ ኣሕዋተን፣ ኣኮታተን፣ ኣዝማደንን ጎረባብተንን፡ ካብ በላዒ ክድሕናሉ ኣብ ዝግበአን ገዝአንን ከባቢአንን እዩ ጥቕዓት ዝበጽሐን።

"ኣብዚ ሰሙን እኳ እንተወሲድና፡ ጓል ኣርባዕተ ዓመት፡ ብጎረባብታ ጥዕቅዓት ተፈጺሙዋ እዩ፡፡ ኣብቲ ናይ ሓደ ማእከል ግልጋሎት [ጾታዊ ዓመጽ ዝበጽሐን ደቂኣንስትዮ ኣገልግሎት ዝረኽባሉ ማእከል] ዘሎ ሓበሬታ'ውን፡ ድሕሪ እቲ ኣዋጅ ዘሎ ብዝሒ እንትንርኢ፡ ኣብ ህጻናት 'ውን ብሰፊሑ የጋጥም ከም ዘሎ እዩ ዘርእየና" ትብል ወይዘሮ ለታይ።



መተሓባበሪት ፕሮጀክት ፈንድ ስነ ህዝቢ ቤት ጽሕፈት ማሕበር ደቂ ኣንስትዮ ትግራይ ወይዘሮ ለታይ ተስፋይ

ካብ እዋን ናብ እዋን እናወሰኸ ዝኸይድ ዘሎ ጾታዊ ዓመጽ፡ ኣብቲ ዓውዲ ዝስራሕ ዘሎ ስራሕቲ ውጽኢታዊ ዘይምዃኑ እዩ ዘርእይ።

"እቲ እንሰርሖ ዘለና ስራሕቲ መሰረታዊ ለውጢ ዘምጽእ ከም ዘይኮነ ዘረድኡ ነገራት ኣለዉ። እቲ እንሰርሖ ዘለና ናይ ግንዛበ ምፍጣርን ናይ ሕጊ ከለላን ስራሕቲ መሰረታዊ ለውጢ ከምጽእ ዝኽእል እንተዘይኮይኑ፡ ሱር እቲ ጸገም ኣይፈለጥናዮን ማለት እዩ" ትብል።

ኣብ ዝተፈላለየ ከባቢታት ትግራይ ጾታዊ ዓመጽ ዝበጽሐን ደቂ ኣንስትዮ፡ ኣብ ሪፈራል ሆስፒታል ዓይደር እየን ግልጋሎት ምርመራን ሕክምናን ዝረኽባ።


ብምክንያት ኣዋጅ ዕጽዋ ዘቤታዊ መጥቃዕቲ ወሲኹ


ምንጪ ስእሊ, AFP

ነቲ ግልጋሎት ንምርካብ ዝመጽኣ ደቂ ኣንስትዮ፡ ዝወስደለን ግዘን ጉልበትን ንምንካይ፡ ማሕበር ደቂ ኣንስትዮ ምስ UNFPA ብምትሕብባር 'ኣገልግሎት ሓደ ማእከል' ኣጣይሶም፡ ካብ ዝሓለፈ ወርሒ ለካቲት ጀሚሩ፡ ኣገልግሎት ኣብ ምሃብ ይርከብ።

እዚ ማእከል፡ "ብፍላይ ኣገዲድካ ምድፋር ዝበጽሐን ደቂ ኣንስትዮ፡ ናይ ፖሊስ፣ ፍትሒ፣ ጥዕናን ምትሕብባርን ስራሕቲ ዘጠቓለለ ኣገልግሎት ንክረኽባ፡ እቶም ክኢላታት ኣብ ሓደ ማእከል ኮይኖም ናይታ ጥቕዓት ዝበጻሓ ጓል ኣንስተይቲ ቃል ዝቕበሉ፥ ግልጋሎት ሕክምና ዝህቡሉን ክሲ ዝምስረተሉን ዝምረሐሉ ስርዓት ኮይኑ ከም ኣድላይነቱ ተወሳኺ ግልጋሎት ዝደልያ እንትህልዋ ድማ ናብ ዝድለ ቦታ ዝለኣኻሉ ማእከል እዩ" ኢላ።

ብተወሳኺ፡ ስነ ልቦናዊ ሕክምና ንዘድልየን ደቂ ኣንስትዮ ድማ፡ ኣብ ከተማ መቐለ ኣብ ዝርከብ እፎይታ መሐብሐቢ ማእከል ግልጋሎት ምሕዋይ ክረኽባ ከም ዝግበር ትገልጽ።

ንሕክምና ካብ ዝተፈላለየ ከባቢታት ትግራይ ንናይ ሕጊ ምርመራ (Forensic) ናብ ሪፈራል ሆስፒታል ዓይደር ዝመጽኣ ደቂ ኣንስትዮ፡ ናይ መጓዓዝያ፣ ምግብን መደቀስን ወጻኢታተን ባዕለን እየን ዝሽፍና፡፡

እቲ ውጽኢት ንምርካብ ድማ ሰለስተ መዓልቲ ይወስድ።



እፎይታ መሐብሐቢ ማእከል

ወይዘሮ ሰላማዊት ቅጣው፡ ኣብ እፎይታ መሐብሐቢ ማእከል መተሓባበሪት እያ፡፡

እቲ ትካል ካብ ዝተኸፈተሉ 2011 ዓ/ም ጀሚሩ ካብ ጓል ክልተ ዓመትን ፈረቓን ክሳብ ሰብዓን ክልተን ዕድሚአን ደቂ ኣንስትዮ ኣብቲ ማእከል ናብያ እያ፡፡

"ኣብዚ ሰዓት ኣርባዕተ ህጻናት ዝርከበአን ጠቕላላ 34 ተገልገልቲ ኣለዋ፡፡ ጥቕዓት በጺሑወን ካብ ዝመጽኣ፡ እታ ዝነኣሰት ኣርባዕተ ዓመትን ፈረቓን ዝለዓለት ድማ 35 እየን፡፡ ቅድሚ ሓደ ወርሒ ግና፡ ጓል 72 ዓመት እኖ ነይረናና" ትብል።



ወይዘሮ ሰላማዊት ቅጣው፡ ኣብ እፎይታ መሐብሐቢ ማእከል መተሓባበሪት እያ

"ብመውቃዕቲ ዝመጽኣ ሰለስተ ጥራይ እየን፡፡ ዝተረፋ ግን ጾታዊ ጥቕዓት ዝተፈጸመን እየን። እዚ ማለት ብቤተሰብ፥ ጎረቤት፥ መምህራን፥ ሰብኣይ ኣዶ፥ ኣቦ፥ ሓውን ዘይፈልጠኦም ሰባትን ጾታዊ ዓመጽ ዝተፈጸመን እየን" ክትብል ድማ ትገልጽ።

ካብአተን፡ እተን 86 ሚኢታዊት ትሕቲ 18 ዓመት ዝኾና ህጻውንቲ ከም ዝኾና ትገልጽ። ካብዚአን ድማ እተን ዝበዝሓ ካብ 4 ዓመት ክሳብ 11 ዓመት ዝዕድሚአን እየን፡፡

ኣብቲ ማእከል፡ ድሕሪ እቲ ዝበጽሐን ዓመጽ ዝጠነሳን ኣብ ደመን ኤችኣይቪ ኤድስ ዘለወንን ደቂ ኣንስትዮ'ውን ኣለዋ፡፡

እቲ ማእከል፡ ናይ ዓቕሚ ሕጽረት ስለ ዘለዎ፡ ካብ ኣባላት ቤተሰበን ንዝጠነሳ ቀዳምነት ሂቡ ከም ዝከናኸን ወይዘሮ ሰላማዊት ትገልጽ፡፡

ደቀን ክዕብያ ንዘይክእላ ድማ፡ ኣብ ከም መሐብሐቢ ማእከላት ፍሬምናጦስ፣ ሎላ፣ ኤስኦኤስን ካልኦትን ዝበሉ ህጻናት ዘዕብዪ ትካላት ክኣትዉሉ ዝኽእሉ መገዲታት ከም ዝፈጥራ ተብርህ፡፡

ተመልሚለን ናብ እፎይታ መሐብሐቢ ዝመጽኣ ደቂ ኣንስትዮ፡ ውሕስነአን ተሓልዩ፡ ግልጋሎት ምኽሪ፣ ክትትል ሕጊ፣ ምህናጽ ዓቕምን ማሕበራዊ ርክብን፣ ናይ ዝተፈላለዩ ሞያታት ስልጠናን ቴኳንዶን ክረኽባ ከም ዝግበር እታ መተሓባበሪት ተዛሪባ።

ኣብ መወዳእታ ድማ ዝተፈላለዩ ሓገዛት ብምግባር፡ ንርእሰን ዝኽእላሉ ባይታ ክመቻቸ ከም ዝሰርሑ ትገልጽ።

ጾታዊ ጥቕዓት ዝበጽሐን ደቂ ኣንስትዮ፡ ናይ ምክንኻንን ምሕካምን ከይዲ ቀሊል ከም ዘይኮነ እትገልጽ ወይዘሮ ሰላማዊት "ኣብ መወዳእታ ጠንኪረን፡ ሰሓቐን እንትርኢ፡ ነቲ ሙያይ ዝያዳ ይፈትዎ" ትብል።

ደቂ ተባዕትዮ ናብቲ ማእከል እንተመጺኦም፡ ብፍላይ እተን ህጻናት ከም ዝስንብዳ እትገልጽ ወይዘሮ ለታይ ተስፋይ ብወገና፡ እተን ደቂ ኣንስትዮ "ኩሎም ደቂ ተባዕትዮ ዓመጽቲ ከም ዘይኮኑ እውን ክርዳኣ ንሕግዘን" ትብል፡፡


https://www.bbc.com/tigrinya/news-52916757


Digital Weyane
Member+
Posts: 8473
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Digital Weyane » 22 Jun 2021, 02:52

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry:

የህግ ማስከበር ዘመቻው አስገድደው ደፋሪዎቹን ድምጥማጣቸውን ያጥፋልን ! አምየን። :roll: :roll:

Fiyameta wrote:
21 Jun 2021, 21:39


Fiyameta
Senior Member
Posts: 12600
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኤርትራ ሰራዊት ባለ ውለታችን ነው!!! ''የትግራይ ወጣት የራሱን እህት ደፍሯል''!!!!

Post by Fiyameta » 22 Jun 2021, 11:39

It's so sad that a country of 100 million people was being ruled by terrorist agame who rape their own daughters. :x :x

Post Reply