-
- Senior Member+
- Posts: 33735
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
[UPDATED] Ballot papers for 60 constituencies not printed due to IT problem - 2nd Election date set
Last edited by Revelations on 10 Jun 2021, 17:50, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 33735
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Ballot papers for 60 constituencies not printed due to IT problem - Election Board
Please wait, video is loading...
-
- Senior Member+
- Posts: 33735
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Ballot papers for 60 constituencies not printed due to IT problem - Election Board
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ከወጣበት ጊዜ አንሥቶ በልዩ ሁኔታ የተለያዩ መድረኮችን በማዘጋጀት የኦፕሬሽን ሥራዎችን ቅደም ተከተል በጠበቀ መልኩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በተለይም ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየመከረ ዛሬ ላይ መድርሱ ይታወቃል።
በጊዜ ሠሌዳው ላይ በተመለከተው ቅደም ተከተል መሠረት በመከናወን ላይ ያለውን የመራጮች ድምጽ መስጫ ወረቀት ኅትመትና አጠቃላይ የቴክኒክ ሥራዎችን አስመልክቶ ቦርዱ በነገው ዕለት ሰኔ 03 ቀን 2013 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ ብዙኃን መገናኛ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ባንቢስ ሱፐር ማርኬት ዐለፍ ብሎ በሚገኘው ዲ-ሊኦፖል ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
•በኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛ ባለሥልጣን የተመዘገበ የብዙኃን መገናኛ ተቋም መሆን፣
•የቦርዱን ልዩ የዘገባ ባጅ ፊት ለፊት ማንጠልጠል
•ከአንድ ሚዲያ ሁለት ባለሞያዎች (የፎቶ/የቪዲዮ ባለሙያን ጨምሮ) ብቻ መሣተፍ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ሰኔ 02 ቀን 2013 ዓ.ም
-
- Senior Member+
- Posts: 33735
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Ballot papers for 60 constituencies not printed due to IT problem - Election Board
Please wait, video is loading...
-
- Senior Member+
- Posts: 33735
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Member+
- Posts: 7993
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: [UPDATED] Ballot papers for 60 constituencies not printed due to IT problem - 2nd Election date set
ሰኔ 14፣
፩. በሶማሌ ክልል ምርጫ አይካሄድም።
፪. በሐረሬ ክልል ምርጫ አይካሄድም።
፫. ትግራይ ክልል ምርጫ አይካሄድም።
፬. ቤኔሻንጉል ጉምዝ ከ50 በመቶ በላይ ምርጫ አይካሄድም።
፭. ኦሮሚያ ክልል ገዥው ፓርቲ ብቻ (178 ወንበር) ይወዳደራል።
by Ermias Legesse Wakjira
Please wait, video is loading...
-
- Senior Member+
- Posts: 33735
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: [UPDATED] Ballot papers for 60 constituencies not printed due to IT problem - 2nd Election date set
Please wait, video is loading...
-
- Senior Member+
- Posts: 33735
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Member
- Posts: 1504
- Joined: 17 Dec 2013, 03:03
Re: [UPDATED] Ballot papers for 60 constituencies not printed due to IT problem - 2nd Election date set
Revo, you are worse than asswash, fuxxcken old man
-
- Senior Member+
- Posts: 33735
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
- Senior Member+
- Posts: 33735
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44