Page 1 of 1

ምርጫው 12 ቀን ብቻ ቀረው፣ ከሚጠበቀው በላይ ይሆናል

Posted: 09 Jun 2021, 16:21
by Horus
የእኔ ትንበያ በሰኔ 14 (ጁን21) የሚደረገው ምርጫ ፈረንጆች ከሚሉት የበለጠ ይሆናል፣ እርግጥ በብልጽግና ፓርቲ ብዙ ማጭበርበር እንደ ሚኖር ከወዲሁ ይታወቃል ...