Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን ምን ነካው? ፀረ -ኢትዮጵያዊ ሃሳብ እያረመደ መሆኑን ቢያውቅ ጥሩ ነው። ዝም ማለትም እኮ ዐዋቂነት ነው።

Post by Abere » 09 Jun 2021, 10:04

ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን ምን ነካው? ፀረ -ኢትዮጵያዊ ሃሳብ እያረመደ መሆኑን ቢያውቅ ጥሩ ነው። ዝም ማለትም እኮ ዐዋቂነት ነው። ባሏን ጎዳሁ ብላ ምኗን በእንጨት ወጋች ይሉ ዘንድ ዐብይ አህመድን ጠላሁ ብሎ ለግፈኛ የትግሬ ወያኔን መቆርቆር የሚያመጣውን ስቃይ እና መከራ አለመረዳት ወይ ድንቁርና ነው ወይም እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ነው። እስኪ ችሎታ እና ተግባቦ ካለው የትግሬ ወይኔ በዘር ማጥፈት ልጅ ወልደው አቅፈው እንዳይ ስሙ መኻን ላደረጋቸው የጎጃም ቀበሌ ገበሬ ማህበራት ኑዋሪዎች ካሳ ይቀበልላቸው - ከማህብረትግራይ ረድዔት EFORT የአማራን ህዝብ ደም ለማፍሰስ ብር ሲረጭ ለነበረው የትግሬ ናዚ ድርጅት። ያለዐዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል። ብዙዎቻችን ዐብይ አህመድን እና የጎሳ ፓለቲካ ስለምንደግፍ አይደለም- ኢትዮዽያን ስለምንደግፍ ነው። ፀረ-ኢትዮዽያ የሆነ ሃሳብ በማውቅም ይሁን ባለማውቅ ሲራመድ ደግሞ እናውቃልን። ዘመድ ካለው ቢመክረው ጥሩ ነው። I am extatically happy the Tigre Liberation Front is defeated in one week battle. Thanks to all those martyrs who hunted down the big TPLF monsters and made them pay dearly for their crimes. I have no sympathy other than extreme happiness. All the troubles unfolded in Tigray are due to TPLF. The answer to the equation of peace in Tigray is simple: cancel out TPLF. Period. There is no nonsense reasons around this equation.