ግብጽ ከቻይንና ጋር ብዙ የኢኮኖሚ ት ስ ስ ር አላት ፣ ስለሆነ አል ሲሲ ቻይና ባባይ ግድብ ጉዳይ እንድትገባ ቢለምናትም ቻይና ጉዳዩን ባፍሪካ አንደነት ፍቱ የሚል መራራ መልስ አገኘ ።
ይህ ሁሉ የሚያሳየው አንድ ነገር ነው። አሜሪካ ልክ እንደ ቴሌኮም ባፍሪካ ቀንድ ውስጥ መፎካከር እንጂ ብቸኛ አለቃ ሊሆን ከቃጣቸው እንደ ወያኔ ከሽፎ የሸነፋል ። አቢይ አዲስ አበባን ያፍሪካ ዱባይ ለማድረግ ያለመ ይመስለኛል ።
ገና የገልፍ አገሮች ኢንቬስትመንት መች ተጀመረ? የኤሌክትሪክ ኤክስፖርት መች ተጀመረ? ያሜርካና አውሮፓ ከወያኔ መግማማት የትም እንደ ማያደርሳቸው በቅርብ ያዩታል ።
ይልቅስ አቢይን በቴክኖሎጂ ረድተው ትህነግ ባስቸኳይ ተወግዶ ትግሬ ወደ ስራ እንዲመለስ ቢረዱ ነው ባፍሪካ ቀንድ ቦታ የሚኖራቸው ።
አሜሪካ እኛን ተወት አድርጎ እነሱዳን፣ እነ ቻድ እነ ናይጄሪያ ላይ ግዜዋን ብታጠፋ ይሻላታል !!