Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በኢትዮጵያና ኬኒያ መሃል ያለው የኢኮኖሚ ውድድር ጦፏል!

Post by Horus » 09 Jun 2021, 03:40

የዛሬስ የቴሌኮም ፍርርም ላይ የኬኒያው ኢሁሩ ኬኒያታ አይኑን ከአዲሱ የንግድ ባንክ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ሊያነሳ አልቻለም ምክንያቱም እሱም ያፍሪካ ረጅሙ ፎቅ ሊሰራ እቅድ አለው። የኢትዮጵያው ፎቅ ካፍሪካ ሁለተኛ ይሆናል ነው የሚባለው ። አንደኛው ፎቅ ያለው ደቡብ አፍሪካ ነው።

ግብጽ ከቻይንና ጋር ብዙ የኢኮኖሚ ት ስ ስ ር አላት ፣ ስለሆነ አል ሲሲ ቻይና ባባይ ግድብ ጉዳይ እንድትገባ ቢለምናትም ቻይና ጉዳዩን ባፍሪካ አንደነት ፍቱ የሚል መራራ መልስ አገኘ ።

ይህ ሁሉ የሚያሳየው አንድ ነገር ነው። አሜሪካ ልክ እንደ ቴሌኮም ባፍሪካ ቀንድ ውስጥ መፎካከር እንጂ ብቸኛ አለቃ ሊሆን ከቃጣቸው እንደ ወያኔ ከሽፎ የሸነፋል ። አቢይ አዲስ አበባን ያፍሪካ ዱባይ ለማድረግ ያለመ ይመስለኛል ።

ገና የገልፍ አገሮች ኢንቬስትመንት መች ተጀመረ? የኤሌክትሪክ ኤክስፖርት መች ተጀመረ? ያሜርካና አውሮፓ ከወያኔ መግማማት የትም እንደ ማያደርሳቸው በቅርብ ያዩታል ።

ይልቅስ አቢይን በቴክኖሎጂ ረድተው ትህነግ ባስቸኳይ ተወግዶ ትግሬ ወደ ስራ እንዲመለስ ቢረዱ ነው ባፍሪካ ቀንድ ቦታ የሚኖራቸው ።

አሜሪካ እኛን ተወት አድርጎ እነሱዳን፣ እነ ቻድ እነ ናይጄሪያ ላይ ግዜዋን ብታጠፋ ይሻላታል !!







Post Reply