Page 1 of 1

በትግራይ ነገሮች ከቁጥጥር እየወጡ ነው!! Tigray becomes ungovernable!! ጊዜያዊ አስተዳደሩ

Posted: 07 Jun 2021, 20:33
by Wedi
በትግራይ ነገሮች ከቁጥጥር እየወጡ ነው!! Tigray becomes ungovernable!! ጊዜያዊ አስተዳደሩ

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተደራጁ ወንጀሎች ተበራክተዋል አለ

ሲሳይ ሳህሉ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በዋና ከተማው መቀሌና በሌሎች አካባቢዎች፣ በመሣሪያ የታገዙ የተደራጁ ወንጀሎች መበራከታቸውን አስታወቀ፡፡

በትግራይ ክልል ለስድስት ወራት ያህል የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተጠናቆ የፀጥታው ሁኔታ እየተሻሻለ ቢሆንም፣ በመቀሌና በሌሎች ከተሞች በመሣሪያ በመታገዝ በተደራጁ ሰዎች ዝርፊያና ቅሚያ የመሳሰሉ ወንጀሎች መብዛታቸውን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ሀፍቴ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ በወንጀሎቹ እየተሳተፉ ያሉት ሕወሓት ከእስር ቤት የለቀቃቸው እንደሆኑም ገልጸዋል፡፡

ምንም እንኳ በርካቶቹ ተጠርጣሪዎች ከእስር ቤት የተለቀቁ ቢሆኑም፣ የኅብረተሰቡን ሰላም የማይፈልጉና ሕወሓት ተመልሶ ይመጣል በማለት ለማስፈራራት የተሰማሩ ወጣቶች መኖራቸውንም አክለው ገልጸዋል፡፡

ከእስር ቤት የተለቀቁ እስረኞቸን መልሶ ለመያዝና ወደ ማረሚያ ቤት ለማስገባት የታራሚዎቹን መረጃዎች ሕወሓት ቀድሞ ስላቃጠላቸው፣ አብዛኞቹ የማረሚያ ቤት አስተዳደሮች እንደ ገና ባለመደራጀታቸው አስቸጋሪ ሁኔታ መፈጠሩን ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚው አስረድተዋል፡፡

በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ክልል ከሁለት ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮች ይኖራሉ ተብሎ እንደሚገመት የገለጹት ሙሉቀን (ዶ/ር)፣ በርካቶቹ ከጎረቤት አማራ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች የተፈናቀሉ ስለሆኑ፣ እነዚህን ዜጎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ ቢቻል የሰላሙን ሁኔታ በአመዛኙ መመለስ እንደሚቻል ጠቁመዋል፡፡

በክልሉ የሚገኙ በርካታ የትምህርት ተቋማት ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ለመጡ ዜጎች እንደ መጠለያ እያገለገሉ እንደሆነ የተለገጸ ሲሆን፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ተመልሰው እንዲማሩ ለማድረግ እየሠራሁ ነው ብሏል፡፡

ምንም እንኳ በጥቂት ትምህርት ቤቶች ትምህርት ሲሰጥ የነበረ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልክና ወደ ግብርና ሥራው እንዲመለስ ከሕዝቡ ተወካዮች ጋር ውይይቶች መቀጠላቸውን ሙሉቀን (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡

ሕዝቡ ፍርኃትና ጭንቀት ውስጥ እንዲገባ የሚሠሩ አካላት እንዳሉ በመጥቀስ፣ በተለይም በሕዝቡ ውስጥ መረጋጋት እንዳይፈጠር የሚንቀሳቀሱ አካላትን ጊዜያዊ አስተዳደሩ እያደራጀ ባለው በክልሉ ፖሊስ፣ በፌዴራል ፖሊስና በአገር መከላከያ ሠራዊት አማካይነት የሚፈለገውን ሰላም ለማስፈን እየተሠራ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

በሌላ በኩል ለሕዝቡ እንዲከፋፈል የቀረበውን ስንዴ በመመሳጠር የሚዘርፉ ‹‹ስግብግብ›› ነጋዴዎችና ግለሰቦች መኖራቸውን በመጥቀስ፣ መሰል የተደራጁ ወንጀሎችን ለማስቆምና ተጠርጣሪዎችን ለሕግ አሳልፎ በመስጠት ረገድ ሕዝቡም የራሱን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡

ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ለመላክ ፍራቻ ያደረባቸውን ወላጆች አስመልክተው ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚው፣ በደርግ ዘመን አንዱን ከሌላው ለይቶ መደብደብ በማይቻልበት የአውሮፕላን ጥቃት የትግራይ ሕዝብ ልጆቹን ትምህርት ቤት ልኮ ድንጋይ ላይ ያስተምር እንደነበር በማስታወስ፣ አሁን ግን የተመቻቸ ሁኔታ በመኖሩ ልጆቹን መላክና ማስተማር ይገባዋል ሲሉ አሳስበዋል፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/article/22269

Re: በትግራይ ነገሮች ከቁጥጥር እየወጡ ነው!! Tigray becomes ungovernable!! ጊዜያዊ አስተዳደሩ

Posted: 08 Jun 2021, 18:31
by Lakeshore
Today the office of the general prosecutor gave directives to the Ethiopian people to come forward and report to the government any JUNTA property owned by their families or friends, For those who reported them they will be awarded 5% of the property. Addis people have got a great opportunity to avenge this Parasites and get rich too. yebo!

On top of that, they general Attorney of Ethiopia gave order for any one who rent, or operate any business, house even hold money to come forward and report with in 7 days but after the dateline it become a offence punishably by low.

I commend Abbie for this directives. I believe the American gave him a good scare to finish this parasite Agemes quickly or we are coming in. If yo read the us joint committee report it did not condemn the low enforcement action in Tigray as a condition to negotiate but it says since the war took almost seven months you should as well make a seize fire.

on political terms the USA saying the war takes too long finish it quickly other wise if yo can not beat them as you said then stop it the west can not afford another round ignorant Agame in the European streets rolling and begging.

Abiye should say like Mengistu says ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ! and destroy them once and for all. But i like to days financial war on the junta and chorines that is very critical. It should be done before but still it is very good we do not want to see Agame gugmangoogs in the street of Addis Ababa

Re: በትግራይ ነገሮች ከቁጥጥር እየወጡ ነው!! Tigray becomes ungovernable!! ጊዜያዊ አስተዳደሩ

Posted: 08 Jun 2021, 19:29
by Wedi
Lakeshore wrote:
08 Jun 2021, 18:31

Lakeshore, Abiy Ahmed is a weak person who can not see things in advance and takes decisive actions. Because of Abiy Ahmed's weak leadership, this war will not be over in the coming 10 years. This is what happens when a big country Ethiopia falls in the hands of a child and power hungry egoistic person.

Re: በትግራይ ነገሮች ከቁጥጥር እየወጡ ነው!! Tigray becomes ungovernable!! ጊዜያዊ አስተዳደሩ

Posted: 08 Jun 2021, 23:33
by Lakeshore
Wedi I can't say it any better!

Abiy Ahmed is a weak person who can not see things in advance and takes decisive actions. Because of Abiy Ahmed's weak leadership, this war will not be over in the coming 10 years. This is what happens when a big country Ethiopia falls in the hands of a child and power hungry egoistic person.

Re: በትግራይ ነገሮች ከቁጥጥር እየወጡ ነው!! Tigray becomes ungovernable!! ጊዜያዊ አስተዳደሩ

Posted: 09 Jun 2021, 16:28
by Wedi
ከ50 በላይ የህወሃት ጀንራሎች አሁን ድረስ በተለያዮ የትግራይ በርሃዎች ውስጥ መሽገው ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ጦር ጋር እየተዋጉ ነው!! :oops: :x
Please wait, video is loading...