Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12589
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና: በሰው እጥረት የተቸገረው መከላከያ ኑ ተመዝገቡ አገራችሁን አድኑ ብሎ እየተማፀነ ነው

Post by Thomas H » 07 Jun 2021, 10:32

Game over Zinabu and Afwerki!

ዝናቡ የገበሬውን ልጆች ኢንጂነሪንግ ላስተምራችሁ ብሎ አታልሎ ወደ ትግራይ ልኮ ማዳበሪያ ሊያደርጋቸው ነው


FDRE Defense Force
Bereket GudisaJune 07, 2021
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለኢንጅነሪንግ እና ለአየር ሀይል ቴክኒሻንነት ለሚማሩ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ፦

1. አጠቃላይ የምልምላ መስፈርት

1.1. የኢ.ፌ.ዴ.ሪን ህገ-መንግስት የተቀበሉ፡፡

1.2. በህዝቦች ሉአላዊነትና አንድነት የሚያምን እና በፅናት ለማገልገል

ሙሉ ፍቃደኛ የሆኑ፡፡

1.3. ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅቶች ወገንተኝነት ነፃ የሆኑ፡፡

1.4. ከአሁን በፊት የመከላከያ ፣ የፖሊስና የክልል ልዩ ሃይል አባል

ያልነበሩ፡፡

1.5. በወንጀል ይሁን በፍትሀብሄር ተከሰው የፍርድ ቤት ክርክር

የሌለባቸው፡፡

1.6. ኢትዮዽያዊ የሆኑ፡፡

1.7. የተስተካከለ ቁመና ያላቸው የእግር፣ እጅ፣ አንገት፣ የወገብ መሰበር

ችግር የሌለባቸው፡፡

1.8. የሰውነት ህዋሳቶች የአይን፣ የጆሮ፣ የጥርስ፣ የከንፈር እና የአፍንጫ

ችግር የሌለባቸው፡፡

1.9. ከውስጥ ደዌ በሽታዎች ከቲቪ፣ ከሚጠል በሽታ፣ ከስኳር፣ ከደም

ግፊት፣ ከኪንታሮት እና ከእንቅርት ነፃ የሆኑ፡፡
2. አካላዊ ብቃት

2.1.ቁመት ለወንድ 1 ነጥብ 60 ሴንቲ ሜትር ፣ ለሴት 1 ነጥብ 55 ሴንቲ

ሜትር እና ከዚያ በላይ፡፡

2.2.ክብደት ለወንድ ከ40 እስከ 95 ኪሎ ግራም ፣ ለሴት ከ30 እስከ 85 ኪሎ

ግራም፡፡

2.3.ዕድሜ ከ 18-44 ዓመት፡፡

2.4.የጤንነት ምርመራ ለማድረግ ፍቃደኛ የሆኑና የጤና ምርመራውን

ያለፉ፡፡

3. የትምህርት ሁኔታ፦

• የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ የሆኑ፡፡

• የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ኦርጅናል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

• የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በእንግሊዘኛ ፣ በሂሳብ ፣

በፊዝክስና በኬሚስትሪ C እና ከዚያ በላይ ያላቸው፡፡

• ከ9 እስከ 10ኛ እና ከ11ኛ እስከ 12ኛ የተማሩበት የትምህርት ውጤት

ወይም ትራንስክሪፕት ዋናውን ማቀረብ የሚችሉ፡፡

• በ2010 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ወስደው ቢያንስ

ለወንድ 300 ለሴት 250 ነጥብ ያላቸው፡፡

• በ2011 ዓ.ም የከፍተኛ መግቢያ ፈተና ወስደው በአራት የትምህርት

አይነቶች ማለትም በሂሳብ ፣ እንግሊዘኛ ፣ ፊዚክስና አፕቲቲዩድ

ቢያንስ ለወንድ 126 ለሴት 116 ያላቸው፡፡

• ለ2012 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ወስደው ቢያንስ

ለወንድ 330 ለሴት 318 ነጥብ ያላቸው፡፡

• በተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ለመደበኛ የቅድመ ምረቃ

ፕሮግራሞች/በሳይንስ እና በኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ ትምህርት

በመከታተል ላይ ለሚገኙ፣

• የ2012 ዓ.ም ጨምሮ የየሴሚስተሩን የትምህርት ውጤት ሪፖርት

ማቅረብ የሚችሉ፡፡


• ሴት ተመልማዮች ይበረታታሉ።

4. የምዝገባ ቦታና ጊዜ

4.1. የምዝገባ ቦታ፣

• ለአዲስ አበባ እና ለአካባቢው ተመዝጋቢዎች በመከላከያ መኮንኖች

ክበብ ፊት ለፊት ባለው ሚሊተሪ ፖሊስ በር በመግባት መረጃና ማስረጃ

ቢሮ አካባቢ ሲሆን፣

• ለክልል ተመዝጋቢዎች በየአካባቢያችሁ ባሉ የወረዳ፣የዞን

አስተዳደርና ፀጥታ ወይም የሚሊሻ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ

መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣

4.2. የምዝገባ ጊዜ

• የምዝገባ ጊዜው ከግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ/ም እስከ ሰኔ 12 ቀን 2013 ዓ/

ም ድረስ ይሆናል።

• በክልልና በዞን ከግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ/ም እስከ ሰኔ 10 ቀን 2013

ዓ.ም ምዝገባ ይጠናቀቃል፡፡

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና: በሰው እጥረት የተቸገረው መከላከያ ኑ ተመዝገቡ አገራችሁን አድኑ ብሎ እየተማፀነ ነው

Post by Abere » 07 Jun 2021, 10:56

Thomas,

My question to you, do the TPLF's rebel force have a grade of "Ç" or better in Chemistry & Physics when recruited? Probably what will make Abiy Ahmed not to recruit as many as possible only for the following. These two reasons are as the same bull.Shi.t/ ዐዘባ/ reasons:
1.1. የኢ.ፌ.ዴ.ሪን ህገ-መንግስት የተቀበሉ፡፡ Wrong, it has to be flushed down the toilet ASP!
1.2 . በህዝቦች ሉአላዊነትና አንድነት የሚያምን:: Wrong, this is an antithesis of unity and the concept of a sovereign nation/country. We are people not peoples.

I think Students with grade of "Ç" or better in Chemistry & Physics can't shovel this TPLF's co-constitution written by 3rd grade ፍየል እረኞች ወያኔ. Abiy Ahemed has to quit this old trick of TPLF. እባብ ግደል ከነብትሩ ገደል ጣለው ነው ይሚባለው።

Post Reply