Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ውያኔ ኢትዮጵያን በጎሳ ጦርነት ሞላት፣ ጦርነቱም በትግሬ ሰፈነ ?!

Post by Horus » 06 Jun 2021, 21:47

አሁን ተዘፈነም፣ ተለቀሰም፣ ተለመነም፣ ተወጋም፣ ተዋሸም፣ ተቀጠፈ የጦርነቱ ማዕከል፣ የጦርነቱ ቤትና ባለቤት፣ የነገሮች ሁሉ ባለቤት፣ የተንኮልና እብሪት ሁሉ ባለቤት አሁን የጦረንቱም ሆነ የሰቆቃው፣ የረሃቡም ሆነ የችጋሩ፣ የሆነው ነገር ሁሉ፣ የወረደው መዓት ሁሉ ባሌቤት ወያኔና ለ50 አመት የደገፉት ሰዎች ናቸው። ለ50 አመት በኢትዮጵያ ላደረሱት መከራና ሃዘን፣ ስቃይና ግፍ፣ ጭካኔና አረመኔነት ሁሉ ቆጥሮ ግዜ ነገር የባለቤቱ ነው አለ ። ነገር የባለቤቱ ነው፤ ነገርን ያመጣ ይጋታታል፣ የተፈጥሮ ህግ ነውና! በቃ!!