Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አዲስ አበባ የጎሣ ባህል አዳራሽ በአዳራሽ ሆናለች ይባላል። አዲስ አበባን ላሳዳገት ጉራጌ እንደት አንዲት አዳራሽ ተነፈገው። አዲስ አበባ ሲነሳ ጉራጌ ቅድሚያይታወሳል። ወይስ ጉራጌ ተፀየፈ

Post by Abere » 06 Jun 2021, 16:27

አዲስ አበባ የጎሣ ባህል አዳራሽ በአዳራሽ ሆናለች ይባላል። አዲስ አበባን ላሳዳገት ጉራጌ እንደት አንዲት አዳራሽ ተነፈገው። አዲስ አበባ ሲነሳ ጉራጌ ቅድሚያይታወሳል። ወይስ ጉራጌ ተፀየፈ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ የጎሣ ባህል አዳራሽ በአዳራሽ ሆናለች ይባላል። አዲስ አበባን ላሳዳገት ጉራጌ እንደት አንዲት አዳራሽ ተነፈገው። አዲስ አበባ ሲነሳ ጉራጌ ቅድሚያይታወሳል። ወይስ ጉራጌ ተፀ

Post by Horus » 06 Jun 2021, 16:55

አበረ
ግሩም ጥያቄ! ሰሞኑን ተከታትለህ ከሆነ ኩሉም ያስገረመኝ የስልጤ ምናምን ሳይሆን ትናንሽ በስልቴ ውስጥ ያሉ ክላኖች ሁሉ የባህል ሱቅ እየከፈቱ ነው ። የስልጤ ባልህ ተብሎ የተደረደረው ሁሉ የጉራጌ እቃና ባህል ነው ። እኔ ያለኝ መልስ ሁለት ነው ።

እንደ ምታቀው ጉራጌዎች ይህን ትርጉም የለሽ ቁሳቁስ መስብሰቢያ እንደ ትልቅ ነገር ቢያዩት በአንድ የጉራጌ ባለሃብት ሊሰሩት ይችላሉ ። ትኩረታቸው ከክልል እና በጉራጌ ምድር ከሚደረጉ እድገቶች ጋር የተያያዘ ይመስለኛል ። እንደ እኔ ከሆነ እነዚህ ሙዚየምና የባህል ማዕከሎች በጉራጌ ምድር መትከሉ ነው ትልቅ ትርጉም ያለው ። ለማሳሌ በሰሞኑ የኢትዮጵያ ሳምንት ተብዬ የጎሳዎች ሳምንት ጉራጌ ሲጨፍር አላየሁም። በአንድ ቃል የደቡብ መፈራረስ ቅርጽ እስከሚይዝ ድረስ ሆያ ሆዬ ውስጥ ትራይባል ዳንስ ማሳየቱ ምንም ፋይዳል እንደ ሌለው አስበው ከሆነ በጣም ጥሩ ነው።

ይህ ሁሉ የጎሳ ብልጭልጭ ድሮ ነጭ ቅኝ ገዦች እርቃን ትራይቦችን ሰብስበው ያስቸፉሩ እንደ ነበረው ነው ። ለፒፒ ምርጫ ጉቦ ነው ። ለዚህ ነውኮ ጉራጌ ሳይጠይቅ ሺመልስ በኦቢ ኢን የጉራጌ ቋንቋ ፕሮግራም ጀመርኩ ያለው ።

አጠቃልይ አላማው ጉራጌን በጎሳ ፖለቲካ ሳይኮሎጂ ውስጥ ለማጠብ የሚሞከር የኦሮሙማ ከንቱ ልፋት ነው ። ትግሬ 30 አመት ሞክሮ አልቻለም ። ሰሞኑን እንደ ሰማሃው ሺመልስ የጉራጌን ዘፈን ቀምቶ ስራ ክቡር ነው ፣ ልመና ጸያፍ ነው እያለ የጉራጌን ፍልስፍናና የስራ ስነምግባር ለወገኖቹ ኦሮሞች ሲያስተምር ነበር ። ያ ነው እኛ ማየት የምንሻው ።

አቢይ በኢትዮጵያ መንገድ ጸንቶ እስከ ቀጠለ እና ኢትዮጵያ የስራ ካልቸር እስከ ተማረች ድረስ ጉራጌ በራሱ ግዜ የባህል ማዕከል በራሱ ገንዘብ ይገነባል ። ቁም ነገሩ የጎሳ ፖለቲካን ማምከን ነው ። ኢዜማ በደቡብ ያለውን ድጋፍ አደናግጧቸው ነው ይህ ሁሉ ድራማ የምናየው !!

Post Reply