Page 1 of 1

"ኤርትራ ወደ ትግራይ ጦርነት ስትገባ፤ የኢትዮጵያ ጉዳይ internationalized ሆኗል ። ይሄንን ያደረገው የኢትዮጵያ መንግስት ፖሊሲ ነው።" ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

Posted: 05 Jun 2021, 20:11
by sarcasm
"ኣንድ ወዳጅ የላትም ኢትዮጵያ። ኤርትራ የራስዋን ስትራተጂክ ጥቅም ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብታለች። ኤርትራ ከአብይ ጋር ያለው ወዳጅነት የሚዘልቅ ኣይደለም"


Re: "ኤርትራ ወደ ትግራይ ጦርነት ስትገባ፤ የኢትዮጵያ ጉዳይ internationalized ሆኗል ። ይሄንን ያደረገው የኢትዮጵያ መንግስት ፖሊሲ ነው።" ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

Posted: 06 Jun 2021, 07:57
by sebdoyeley
when some people trying to misguide history, you have obligation to stop them in this case. at the time of the Ethio-Somali war 1000s of Cubian army and North Yemen army were on the side of Ethiopia, it is not the way this old man trying to let us believe.
sarcasm wrote:
05 Jun 2021, 20:11
"ኣንድ ወዳጅ የላትም ኢትዮጵያ። ኤርትራ የራስዋን ስትራተጂክ ጥቅም ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብታለች። ኤርትራ ከአብይ ጋር ያለው ወዳጅነት የሚዘልቅ ኣይደለም"