-
- Member
- Posts: 4206
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
"ደብረጽዮን ኣልተገደለም!!" ይህ ኣጋመ አዲስ አበባ ሆኖ እንዴት እንዲህ ይናገራል?
እንዴት የሚያስጠሉ ጉዶች ናቸው?
Last edited by Abaymado on 05 Jun 2021, 12:39, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 11064
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: "ደብረጽዮን ኣልተገደለም!!" ይህ ኣጋመ አዲስ አበባ ሆኖ እንዴት እንዲህ ይናገራል?
ዴብረፅዮን ሞተ ውይም አልሞተ ምን ለውጥ ያመጣል። ጥርሱን የጨረሰ አሮጌ የፍየል እረኛ ወያኔ የሞተው እኮ ከመቀሌ ተባርሮ በገጣባ አህያ ተጭኖ ሲባረር ነው። ተወደደም ተጣላ የትግሬ ወያኔ ወንድነት ሙቷል - የተተኮሰው ሮኬት ሁሉ የባቄላ ፈስ ሁኖ ቀረ። ይኸ የቋቋ ወያኔ አዲስ አበበባ ሁኖ ጥንት እየናፈቀ አፉን ዩቲዩብ ላይ ይከፍታል። ብልህ ከሆነ የትግራይ ህዝብ ስቃይ እንዳይበዛበት ከወያኔ እንድርቅ መምከር ነበር። የቀረው ውሼት ስዩም መስፍን አልሞተም ማለት ብቻ ነው።