Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12610
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

እስክንድር ነጋ : አዲስ አበባን ከኦሮሞ እናድናት የሚል ጥሪ አቀረበ

Post by Thomas H » 04 Jun 2021, 22:39

አዲስ አበባን እናድናት" የሚል የምርጫ መፈክር ያለው ይህ አሸባሪ ድርጅት አቅም ካገኘ በኦሮሞ ህዝብ ማነኛውም ዓይነት ጥቃት ለመሰነዘር ወደኋላ እንደማይል ግሁድ ነው!

የአብኑ (የባልደራሱ) እስክንድር ነጋ የትግራይ ህዝብ ላይ ያስተላለፈው የዘር ማጥፋት ጥሪ በከፊል!

በአስኳል ጋዜጣ በ1996
‘የጀርመን ህዝብ በቆራጥነት ተነሥቷል፡፡ … መርዘኛ ጎሳ ወይም መሠሪ ማህበረሰብ ለአንድ ሀገር ነቀርሳ መሆኑን በውል ተገንዝቧል፡፡ ለአይሁዶች የክፍልፋይ ክፍልፋይ ደቂቃ ግዜ ፋታ ላለመስጠት በተግባር አቋም ታጥቀዋል፡፡ በጀርመን ምድር፤ የህዳጣን /የአይሁዶች/ የኢኮኖሚያዊ ልዕልና ከእንግዲህ ይቆማል…’፡፡ ብዙ የአይሁዶች ቤተ እምነቶችና ምኩራቦች በጀርመን ህዝብ ወደሙ፣ ተቃጠሉ ፤ ይህ ውጤት በጀርመን ህዝብ ትግል ተመዝግቧል…. የጀርመን ህዝብ ተአምር ሰርቷል፡፡ ለሁለንተናዊ ህይወቱ መጫጫት አይሁድን ተጠያቂ አድርጓል፡፡ ህዝብ ባመነበት አቅጣጫ ለማምራት ባለመብት ነው፡፡ ማን ይጠይቀዋል? የጀርመን ህዝብ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በየትም ሀገር የአንድን ጎሳ ወይም ማህበረሰብ ለማስወገድ የህዝብ ተሳትፎ የግድ መሆኑን ተጨባጫዊ ያደርጋል፡፡ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ተወደደም ተጠላም፤ በህዝብ ተሳትፎ ይካሄዳል፡፡ በመሆኑ ሕዝብን ወደ ጎን በመተው አንድን ፓርቲ ወይም ቡድን ተጠያቂ ማድረግ ሐቅን መሸፋፈን ነው፡፡ ዕውነትን መደበቅ ሆኖ ይመዘገባል፡፡ ዘር የማጥፋት ዘመቻ ሁልግዜም፤ በይዘታዊ ተልዕኮው የሕዝብን አቋምን ይወክላል፡፡ አንድ ነቀርሳ ዘር ጐሳ ወይም ማህበረሰብ ከየትም ሀገር መደምሰስ አለበት፡፡ የሀገር ህልውና በዚህ መልኩ እንዲከበር የግድ ሲል ይፈጸማል…” እስክንድር ነጋ



Thomas H
Senior Member
Posts: 12610
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: እስክንድር ነጋ : አዲስ አበባን ከኦሮሞ እናድናት የሚል ጥሪ አቀረበ

Post by Thomas H » 05 Jun 2021, 16:36

ቤተ-መንግሥትን የወረሩት ነፍጠኞች በጃዋር ላይ የሚሠሩት ግፍ
Temesgen Mengesha Dabsu
2h ·
በጀዋር እና በሌሎች የኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞች ላይ እየደረሰ ላለው ግፍ ብቸኛ ምክንያቱ ኦሮሞነታቸው ነው:: የኦሮሞ ህዝብን እጅግ ፀያፍ እና የህዝብን ክብር በሚነካ መልኩ ሲሳደብ የነበርው ታድዪስ ቱንቱ, "ምርጥ ኢትዮጵያ" ተብሎ ከእስር ቤት ተፈታ:: ከሃያ ሚሊዮን በላይ የሆኑትን የኦሮሞ ቄሮን "ኢንተርሃሙየ" "አሸባርዎች" ብሎ እስከ የተባበሩት መንግሥታት ደረሰ መላውን የኦሮሞ ወጣቶችን የከስስው እስክንድርያ ለምርጫ እንድወዳደር ተፍቀደለት::
ጃዋር መሃመድ ግን ፍርድ ቤት የፍቀደለት ህክምና ድጋሚ ተከልክሎ በጥርስ ህመም እስር ቤት ይስቃያል:: ከፖለቲካ አቋሙ ውጭ ጃዋርን ከእነዚህ ሁለት ስዎች የሚለየው ብቻውን ነገር እምነቱ እና ኦሮሞነቱ ነው:: እስላም እና ኦሮሞ ስለ ሆነ; በፖለቲካ አቋሙ ጋር ስለማትስማማ የግለሰብን መስረታዊ መብት መግፍፍ ወንጄል ነው:: ለኦሮሞ, ለእስላሙ, ለመላው ብህር ብሔረሰቦች የማታትሆን ኢትዮጵያ አትፀናም ስላምንን አታገኝም:;;
ወንድሜ ጃዋር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን::በአምላኬ ፍት ስለአንተ ስለ ሌሎችም እስረኞች እፀልያለሁ::
ቄስ ተመስገን














Post Reply