ኢትዮጵያ ነጻና የማትደፈር የጀግኖች አገር ናት፤
ኢትዮጵያን ከብሄራዊ አጀንዳዋ፣ አላማዋ የሚያስቆማት ሃይል የለም፤
ኢትዮጵያ ከሁሉም ጋር በወዳጅነት ተከባብራ መኖር የምትሻ አገር ነች፤
ኢትዮጵያ የአሜሪካ ጠላት አይደለችም ፤
አሜሪካ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር አብራ፣ የኢትዮጵያ ጠላት ከሆነች ካፍሪካ ቀንድ ቀጠና የሚያስወጣት ንቅናቄ ይነሳል፤
ያሜርካ ብልህ ፖሊሲ መሆን ያለበት አሜርካ ከሌሎች ሃይሎች ጋር ትክክለኛ ፉክክር ከማድረግ ያለፈ ኢትዮጵያን የማዘዝ በሽታ ራሷን መቀመቅ ይከታታል።
ኢትዮጵያ ሽብርተኝችን ታጠፋለች፣ 100 ግድቦች ት ሰራልቸ፣ በ2023 የውጭ ስንዴ ታስቆማለች፣ ምርጫዋን አድርጋ ያፍሪካ ቀንድን አንድ ታደርጋለች ፤
ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያን በድህነት ይዞ የሚያስቆማት ሃይል የለም ብትለው መልክቱ ሊገባው ይችላል?
እንደ ተለመደው ድንቅ የሆነው የአዲስ ሚዲያ ትንተና....