Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11713
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Dera Semien Shewa Amhara People Lingustic Identity Subjugation by Oromo Abiy Ahmed

Post by Noble Amhara » 03 Jun 2021, 23:25

Please wait, video is loading...
The struggle continues!!

Amhara rebellion is the best way to freedom and modernization of our people

I recommend all Amhara militia special force Fanos rename themselves to
አማራ ነፃነት ግንባር to neutralize the enemies and bring Amhara Nation to Freedom and Prosperity

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Dera Semien Shewa Amhara People Lingustic Identity Subjugation by Oromo Abiy Ahmed

Post by Lakeshore » 04 Jun 2021, 08:25

ኣሁን ባለው ሁኔታ ግን የኦሮሚያ ክልል አነ ሼምለስ ኣብዲሳ፣ዳነች ኣበበ ፣ ሌንጮ ባቲ፣ ኣበይ ኣህመድ አንዲሁም ሌሎች ኦሮሞዎች የክልልመንጊስታት አንዲፈርስ ኣይፈልጉም። ዋና ምክኛቱም አንደ መንግስት ኣብይ ኣህመድ በማንኛወም ክልል ጣልቃ በምግባትና ፍተሃዊ ያልሆነ ልክ በውያኔ ጊዜ የደረግ አንደነበረው ሰራዊቱን በኦሮሞ ጀነራል በመሙላት፣ የፍተህ ኣደረጃጀቱንም በኦርሞ ብቻ በመሙላት፣ አንዲሁም በተለያዩ ክልልሎች ውስጥ የሚነሱ ብሶቶችን አና ቁጣዎችን ኮማንድ ፖስት በሚል የውያኔ ፈሊጥ ስልጣኑን ከክልሉ ኣመራር በመውሰድ በኦሮሞውች ብቻ አንዲያዝ አና በለሎች ብሄር ክልል ኣመራራሮች አምነት አንደሌለው ኣሳይትዋል፣

ለዚሁም በተለያዩ ግዚያት የተገደሉ ያማራ ኣመራሮችን ኣሁን ደጊሞ የትግሬ ኣመራሮችን ሲገደሉ ኣይተናል። ያልተመጣጠነ የብጀት ደልድል በማደረግ ኦሮሚያን በተለይ ለምጥቀም የተደረግ ጥረቶችንም ማይት ይቻላል። ለምሳሌ በጁንታው ላይ የተደረገውን ጦረንት ብናይ የሃገሪቱ ነቀርሳ የነበረው ጁንታ መወገድ የኣምሃራ ህዝብ ዘተና በመቶውን የተዋጋ መሆኑ አይታወቀ ከደል በሁዋል ኣትፎከሩ በማለት ድሉን ሲያጣትል አንድሁም ሁሉም የተሳተፉበት ሲያስመስል ታይትዋል።በኣንጻሩ ኣባገዳ ተብዬዎቹ በጦረነት መሃል ከዛው በጦረነት ከትያዘው አህል አርዳታ ለትግራይ ህዝብ ኣመጣን በማለት ጦረነቱ በኣምራና በትግሬ ብቻ ለማስመሰል በ አና ሸምለስ አና ኣዳነች ኣበበ የተደረገው ጥረት የዘቀጠ ብሄርተኛ ነትን ያሳያል

ለዚሁም በቅረቡ የኣምራ ክልል ለጦረነቱ ይወጣሁት የመለስልኝ በሎ ጥይቋል ነገር ግን መንግስት ሎጂስቲክ በበቂ ሁነታ ኣለማቅረቡ ሚናልባት የኣምራ ሃየል አንዲመታ አና አንዲዳከም ውይም አንዲጠፋ የታሰበ የኦርሚያ ኣመራራሮች ሰወር ደባ ነው የሚሉ ኣካላት ኣሉ።

የኦሮሚያ ክልል ኣካሂያድ ለማንኛወም ኣዋሳኝ ብሄሮች በጣም ኣደገኛ አና የጊዜ ጊዳይ ነው አንጂ ሁል ጊዜ ከጸብ አና ከፍጅት የሚቀር ኣይድምስልም። ዓሁን በድብቅ ኮንትሮባንድ ከሃገር አያወጡ የሚሽጡትን የሃገሪትዋን ኣንቱራ ሃብቶች የምተካት ምንም ኣይነት አርምጃ ሳይወስዱ ኣርሶ ኣደሩን ኣምሃራ ፣ጉጂ፤ጋምቤላ፤ሶማሌ ፤ሃራሪ አንዲሁም ለሎች በሄሮችን ለኣንዱ ሃይ ሚሊዮን ለሌላው መቶ ሚልሊኦን አንሰጣለን በሚል በጉቦ አየደለሉ ካልሆነም አያስፈራሩ ኣንዳንድ ቀበሎውችን በምንጠቅ አና ነዋሪዎችን በማፈናቀል ታላቋን ኦሮሚያ ለመመስረት ነው ውናው ኣላማቸው ኣብየን ጨምሮ።

ስለዚህ የኢትዮጵያን ኣንድነት ለምን የደግፋሉ በኣብይ ኣማካኝነት የፈለጉትን ከሌላው ክልል በምወሰድ ኤክስፖርት ያደርጋሉ፣ በኮማር ፖስት ጣልቃ የገባሉ የሃገሪቱን ቡጀት ኦሮምያ አንዲለማ በት ያደርጋሉ የኦሮሞ ህዝብ መብቱን አንኳን ቢጠይቅ አኛ ከሌላ ክልል ያመጣውነው ኣንተ ኣያገባህም በማለት የግል ሃብታቸውንም ያካብታሉ ያንን የሚጠብቅም የርሳቸው የክልል ሃይል በነሱ የሚከፈል ኣላቸው ስለዚህ ልክ አንድ ድሩግ ካርቴል ነው ኦፐርሬት የምያደርጉት በሃይል አና በማግባባት።

የለላ ክልል መሪዎችንም በማስፈራራት አና በመደለል የጥቅማቸው ተካፋይ ያደርጋዋቸዋል። ለምሳሌ ያህል የሱማሌው ሙስጠፌ፣የበኒሻንጉል ኣሻይድ፣የኣፋሩን ማየት በቂ ነው። ሙስጠፌ ከኣብዲ ኢሌ በሁዋላ በክልሉ ሰላም በማስፈን አና ልማት በማደረግ በጣም የተወደደ ነው። ነገር ግን ከቀረብ ጊዜ ወዲህ ያ ተወዳጀነቱ በኣብይ አና ሸምለስ ስላተወደደ ምርጫን ምክኛት በማደረግ አሱን ከህዝብ ለመነጠል አና የኮንትሮባንድ መነገጃ መንገድ ለኦሮሚያ ለምፍጠር አና ሶማሊ ክልል ላማዳከም ስምንት ቀበለዎችን ኣምስቱን የኣፋር ክልል በማለት ጸብ ኣጫሪነት ኣነሱ። በመጨረሻም አነዛ ስሚንት ቀበለዎች ምረጫ አንድይደረግ ተባለ ያ ማለት ኣብይ ነው የሚያስተዳደረው አሱ ደግሞ የኦሮምያ ጥቅም ኣስጠባቂ ነው የኦርሚያ ክልል ይሆናል። ከዛበሁዋላ ጫት፤ግምል ፤በግና ፈየል አኅፖርት ማድረጉን ከሶማሊ ክልል በመወሰድ ክልልሉን ኢረለቫንት ኣደረጉት። ይህንን ለመቋቋም ሙስጠፌ ኣቋሙን በመቅየር ያደረገውን ታሪካዊ ንጝር ማየት ብቻ በቂ ነው።

ለማጠቃለል ኣዎ ኣብይ አኢትዮጵያን በመሪነት መምራት ይፈልጋል ግን ዋና ምክኛቱ ኢትዮፒኣ ያጋራ ግን ኦሮሚያ የኦሮሞ ብቻ ኣገር ለማድረግን የኦሮሞ የበላይነትን በተግባር በኢኮኖኢም ብወታደርዊም ለማደርግ ነው። ነገር ግን ኢትዮጵያ ብትፈርስም ጥቅም ቀረባቸው አንጂ ሚንም ኣንሆንም ነው የሚሉት።

ለዚሁም የሱዳንን ወረራ ማየት በቂ ነው። ሱዳን የያዘውን ቦታ ያምሃራ ክልል አንጂ የኢትይጵያ ድንበር አንደተያዘ ኣይደልም የሚገባቸው። ሱዳን ወደ ድንበራችን ስተገባ ልክ ኣሁን ቪዛ አንደተከለሉት ኣልተንጫጩም ስለ ሉኣላዊነት ኣልተናገሩም የኦሮምያን ልዩ ሃይል ድንበር ልማጠበቅ ኣልላኩም አንዲያውም ከኦሮሚያ ይልቅ የኤርትራ ወታደሮች ናቸው ከኣምሃራ ልዩ ሃይል ጋር ሆነው ደንበራችንን አየጠበቁ ያሉት። ስለዚህ የኣመሪካን ማአቀብ ኣይን ገላጭ አና አነ ኣብይ ወዶም ይሁን ተገዶ ለኣንድ ብሄር የበላይነት አያሰራ ያለና ምን ያ ህል ጸረ ኢትዮጵያ አንድሆኑ ያሳየ ነው በኔ ኣመለካከት።

Post Reply