Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

BREAKING | ብቻየን በአንድ ክፍል ብታሰርም በእነ አቶ ስብሓት ነጋ ላይ ተገድጄ አልመሰክርም – ወ/ሮ ኬሪያ እብራሂም

Post by sarcasm » 25 May 2021, 10:59

በእነ አቶ ስብአት ነጋ ላይ ተገድጄ አልመሰክርም ሲሉ የቀድሞ የፌደሬሽን ምክርቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ኬሪያ እብራሂም ለፍርድቤት ቃላቸዉን ሰጡ፡፡

ለመመስከር እራሳቸውን አስመዝግበው የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ እብራሂም በዛሬው ቀጠሮ አልመሰክርም አሉ፡፡



ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ በነበረው ቀጠሮ በእነ አቶ ስብሓት ነጋን ጨምሮ 42 ተጠርጣሪዎች ላይ የዓቃቢህግ የቅድመ ምርመራ ምስክር ለመስማት የተቀጠረ ሲሆን በቀዳሚነት በምስክርነት የቀረቡት ወ/ሮ ኬሪያ ልታሰር እንጂ በነሱ ላይ አልመሰክርም ማታቸው ተደምጠዋል።

ወ/ሮ ኬሪያ ዛሬ በዋለዉ ችሎት እንዲመሰክሩ ቢቀርቡም ለፍርድቤቱ መመስከር ካለብኝ የምመሰክረዉ ይህ መንግስት በትግራይና በኢትዮጵያ እናቶች ፤ ህጻናትና ህዝብ ላይ የሚያደርገዉን ጭፍጨፋ ከሆነ ብቻ ነዉ፡፡

/ሮ ኬርያ አክሎም እኔ መመስከር ካለብኝ የምመሰክረዉ መንግስት በህዝብና ሀገር ላይ እየፈጸመ ያለዉን ክህደት እና ወንጀል ከሆነ ብቻ ነዉ፤ ፍርዱ ቤቱ እንዲያቅልኝ የምፈልገዉ ብቻየን እስካሁን በአንድ ክፍል ታስሬ ብመሰከርም ወደ ቃሊቲ እስርቤት እንወስድሻለን፤ ፍትህ ታገኛለሽ በማለትና በማስፈራራት፤ ቪድዮ በመቅረጽ መብቴ ተጥሶ ነዉ ያለሁት ብልዋል፡፡

አሁንም ቢሆን ይላሉ ወ/ሮ ኬርያ ብቻየን በአንድ ክፍል ብታሰርም በእነ አቶ ስብሓት ነጋ መዝገብ ላይ ተገድጄ ልመሰክር አልችልም ሲሉ ለፍርድቤቱ አቋማቸዉን መግለጻቸዉ ለአዉሎ ሚድያ የደረሰዉ መረጃ ያሳያል፡፡

አውሎ ሚድያ ግንቦት 17 / 2013 ዓ.ም

Source https://awlomediatv.com/2021/05/25/%e1% ... %e1%88%b0/

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: BREAKING | ብቻየን በአንድ ክፍል ብታሰርም በእነ አቶ ስብሓት ነጋ ላይ ተገድጄ አልመሰክርም – ወ/ሮ ኬሪያ እብራሂም

Post by sarcasm » 27 May 2021, 05:46

ድሕሪ 30ዓመት ቦታ ከይቀየረ ዝተደግመ ታሪኽ!

እቲ ብኣሞራ ዝብል ሳጓ ዝፍለጥ ተጋዳላይ ወልደገሪማ ቅድሚ 30ዓመት ልክዕ ከምዚ ናይ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ውዕሎ ሽዑ ውን ነቶም ንወያነ ዝውግዝ ቃለመጠይቕ ከካይድሉ ዝመጹ ጋዜጠኛታት ከምዚ ክብል እዩ ተስፋ ኣቑሪጽዎም:

ናብ ናይ ሰላም ዘተ እተዘይተበጺሑ ዝተቖጠዐን ዝሓረነን ህዝቢ ትግራይ ብውግእ ኣይሰዓርን እዩ። ምስበሎም እቶም ተስፋ ዝቖረጹ ሰበስልጣን ደርግ ነቲ ዝሰርሕዎ ክሊፕ ኣቐሚጦም ንኣሞራ ከኣ ናብ ወሪደ መቃብር እዮም ዓጅቦሞ።

እቲ ተጋዳላይ ሕወሓት ወልደገሪማ (ኣሞራ) ዝበሎ ከኣ ድሕሪ 2ወርሒ ክዉን ኮይኑ።

ኣብ ናይሎሚ ውዕሎ ላዕለዋይ ፍ/ቤት ኢትዮጵያ ዝወዓለ ዕጹው መጋባኣያ ከኣ ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም ናይ በዓል ኣቦይ ስብሓት ጠቐነ ከተራጉድ ተባሂሊ እኳ እንተነበረ ንሳ ግን ልክዕ ከም ናይ ተጋዳላይ ኣሞራ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ እትፍጽምዎ ዘለኹም ነውሪ ክምስክር እምበር ንጠቐነኹም ከራጉድ ፍቓደኛ ኣይኮንኩን ክትብል እያ ተስፋ ኣቑሪጻቶም።

ሕጂ ውን እቲ ሕሰም ይነዋሕ እምበር ታሪኽ ክድገም ምዃኑ ዘጠራጥር ኣይኮነን።

ህዝቢ ትግራይ ይዕወት!!

Please wait, video is loading...




sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: BREAKING | ብቻየን በአንድ ክፍል ብታሰርም በእነ አቶ ስብሓት ነጋ ላይ ተገድጄ አልመሰክርም – ወ/ሮ ኬሪያ እብራሂም

Post by sarcasm » 31 May 2021, 20:54

KERIA IBRAHIM APPEARS AT FED. HIGH COURT AFTER PROSECUTORS SEEK TO REINSTATE CHARGES FOLLOWING HER REFUSAL TO TESTIFY AGAINST SEBHAT NEGA ET. AL

Addis Standard

KERIA ON HER PART TOLD THE COURT THAT SHE HAD NEVER AGREED TO TESTIFY AGAINST THE DEFENDANTS. “I TOLD THE PROSECUTOR FROM THE BEGINNING. I NEVER AGREED TO BE THE PROSECUTOR’S WITNESS” SHE SAID.

Addis Abeba, May 31, 2021- Keria Ibrahim is back under police custody after refusing to testify against the 42 defendants in Abreha Tekeste’s file at the closed hearing on May 25, 2021.

The former speaker of the House of Federation and TPLF central committee member was brought to the Federal first instance court, Arada Bench, 1st appointment bench. The federal prosecutors are seeking to reinstate charges against Keria which they discontinued in March.

The defense team complained about the mistreatment of their client while she was being investigated after she reportedly surrendered to the government in December last year. According to the lawyers, Keria was filmed without her consent while giving her testimony to the police. The lawyers asked the court to prohibit state affiliated media from broadcasting the video in the form of a documentary. The defense team also said that Keria was denied the right to family visitation for refusing to testify against the defendants in the file that comprises various TPLF officials. They requested her transfer to Kaliti Federal Prison from where the Federal Police detained her since May 26, 2021.

The prosecutors said they will respond to the defendant’s complaints of being filmed during the next hearing. As for the claims of rights violations while under the federal police custody, the prosecutors denied the allegations that Keria was mistreated because she refused to be the prosecutor’s witness. “Her testimony wouldn’t make a difference because there are 49 other prosecutor witnesses.” the prosecutor said.

Continue reading https://addisstandard.com/news-keria-ib ... ega-et-al/


sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: BREAKING | ብቻየን በአንድ ክፍል ብታሰርም በእነ አቶ ስብሓት ነጋ ላይ ተገድጄ አልመሰክርም – ወ/ሮ ኬሪያ እብራሂም

Post by sarcasm » 01 Apr 2023, 07:13

Please wait, video is loading...

Post Reply