Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ፤ ዳግማዊ 1896! ETHIOPIA INVICTUS !!

Post by Horus » 18 May 2021, 13:54

በሲስተም ቲኦሪ ውስጥ አንድ ትልቅ ማክሲም አለ። እሱም የካውንተር ኢንትውሽን መርህ ይባላል። ያ መርህም እንዲህ ነው ። Actors produce unintended consequences ይላል ።

ይህም ማለት አንድ ሰው ወይም ድርጅት ወይም ሲስተም ያሰበው አላማ፣ እውቀቱ፣ ችሎታው፣ ትግበራው ወዘተ በተመለከተ ሙሉ እና ጥንቁቅ ህሳቤና ትንተና ምርምር ካላደረገ የሚሰራው ነገር ያሰበውን ሳይሆን ያላሰበውን፣ የማይፈልገውን ዉጤት ያመርታል ማለት ነው።

ዛሬ የትግሬ ሽፍታ፣ አሜሪካ፣ አውሮፓ እና ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ ሊያደርጉ ያሰቡት የመከፋፈል፣ የመበታተን፣ እርስበርስ የማዋጋት እና ኢትዮጵያን የማስጎንበስ ወይም የማበርከክ አላማ ተቃራኒ ዉጤት እያመረተ ነው ።

የኢትዮጵያዊያን ከዳር እስከ ዳር አንድ መሆንና እንደ አንድ ሕዝብ መቆምን እያቀጣጠለ ነው። ይህን ነው ፈረንጆች 'ድብቅ በረከት' (blessing in disguise) የሚሉት!!



Last edited by Horus on 18 May 2021, 14:12, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፤ ዳግማዊ 1896! ETHIOPIA INVICTUS !!

Post by Horus » 18 May 2021, 14:05

ኢትዮጵያ ሳምንት

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፤ ዳግማዊ 1896! ETHIOPIA INVICTUS !!

Post by Horus » 18 May 2021, 15:02


Post Reply