Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360:- ኤርሚያስ ለገሠ፤ እኔ ሁሌ የማስበው የብሔሮችን እስርቤት ጉዳይ ነው አለ፡፡ ይገርማል፡፡

Post by AbebeB » 17 May 2021, 20:08

ኤርሚያስ ለገሠ ዲስኩር የለቀቀው ኢትዮጵያ የተባለች የማትወልድ፣ የማትከብድ፣ ግዑዝና የሕዝቦች እስርቤትን አስመልክቶ ነው፡፡ ይህ ዉታፍ ነቃይ ገልቱ መፍትሔው እስርቤቱ ፈርሶ እስረኞች ይለቀቁ ለማት ግን አልደፈረም፡፡ ባልቴቲቱን ጠቅልሎ በዋለበት በዛሬው ዕለት ይህን ካላለ መቼም ሊል እንደማይችል ይገመታል፡፡