Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኮሎኔል አብይ የክልል መንግስታትን የሚመሩ ፑፐት ርዕሰ መንግስታትን ይዞ በዝግ ያካሄደው ስብሰባ ውጤት

Post by AbebeB » 17 May 2021, 19:50

ኮሎኔል አብይ በቅቤ አፉ የተናገረው:
  • የአሜሪካ፣ የተ/መንግስታትና የአውሮፓ ኅብረት ተፅኖ እንደበረታበት
  • ምርጫ ያለማካሄድ ከህወሀትና ሽኔ ጋር ሊናደርግ የነበረውን ግብግብም ያስቀርልናል
  • ያሰርናቸውን የፓለቲካ እስረኞ መልቀቅም ከሕዝብ ሊነሳብን የሚችለውን አመጽ ያስቀርልናል የሚልና
  • የሀገሪቱን የጸጥታ ስጋትና
  • ፑፔቶችን ወደ ማስፈራራት የሄደበት ንግግር ተመዝግቦአል፡፡



AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኮሎኔል አብይ የክልል መንግስታትን የሚመሩ ፑፐት ርዕሰ መንግስታትን ይዞ በዝግ ያካሄደው ስብሰባ ውጤት

Post by AbebeB » 17 May 2021, 21:40

ኮ/ል አብይ ሊያመልጥ ይሆን ብዬ እንደጠይቅ ያስገደደኝ ኮሎኔሉ በሁለት ኦፊሴላዊ መግለጫዎች የሚቃረኑ ሀሳቦችን በማቅረቡ ነው፡፡ በውጭ ጉዳይ በኩል የዓለም መንግስታትን መቋቋም እንደሚችል አስመስሎ ያወጣው ማስታወቂያና የክልል ፕረዚዳንቶችን በዝግ ሰብስቦ ያለበትን የውጭ ሀይሎች ተፅዕኖ ከመቀበል ሌላ አማራጭ ያሌለው መሆኑን መግለጹ ሲሆን በመሀል ወዴት ሸል ሊል እንደሚችል መገመት ያስቸገረኝ በመሆኑ ነው፡፡

Post Reply