Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 17 May 2021, 19:50
ኮሎኔል አብይ በቅቤ አፉ የተናገረው:
- የአሜሪካ፣ የተ/መንግስታትና የአውሮፓ ኅብረት ተፅኖ እንደበረታበት
- ምርጫ ያለማካሄድ ከህወሀትና ሽኔ ጋር ሊናደርግ የነበረውን ግብግብም ያስቀርልናል
- ያሰርናቸውን የፓለቲካ እስረኞ መልቀቅም ከሕዝብ ሊነሳብን የሚችለውን አመጽ ያስቀርልናል የሚልና
- ፑፔቶችን ወደ ማስፈራራት የሄደበት ንግግር ተመዝግቦአል፡፡
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 17 May 2021, 20:41
ኮ/ል አብይ እያመለጠ ይሆን?
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 17 May 2021, 21:40
ኮ/ል አብይ ሊያመልጥ ይሆን ብዬ እንደጠይቅ ያስገደደኝ ኮሎኔሉ በሁለት ኦፊሴላዊ መግለጫዎች የሚቃረኑ ሀሳቦችን በማቅረቡ ነው፡፡ በውጭ ጉዳይ በኩል የዓለም መንግስታትን መቋቋም እንደሚችል አስመስሎ ያወጣው ማስታወቂያና የክልል ፕረዚዳንቶችን በዝግ ሰብስቦ ያለበትን የውጭ ሀይሎች ተፅዕኖ ከመቀበል ሌላ አማራጭ ያሌለው መሆኑን መግለጹ ሲሆን በመሀል ወዴት ሸል ሊል እንደሚችል መገመት ያስቸገረኝ በመሆኑ ነው፡፡