Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ትግሬዎች እንዴት እና በማን ተሸነፉ? ሁለቱ ብሔሮች ባታነቡት ይሻላል:: ስለምታውቅቁት!

Post by Jirta » 17 May 2021, 13:44

ቁሞ የሚያታኩስ ኮንክሪት ምሽግ
ሶስት አመት መሉ የሰለጠነ ሰራዊት
90 % የሀገሪቱን ዘመናዊ የቡድን መሳሪያ የታጠቀ
ተወንጫፊ ሚሳኤል ያለው
ከትግሬና ኦሮሞ ውጭ ያለውን የስሜን እዝ በአንድ ሌሊት በተኙበት የጨረሰ
ውጊያውን ከሌሊቱ 9:00 ሰአት የከፈተ
ለራሱ የጀግንነት ማዕረግ ሳይዋጋ የሸለም
የሚገጥመው ሽንታም አማራ መሆኑን ያረጋገጠ
ጎንደር ቁርሱ ባህር ዳር ምሳውን ያቀደ
እንዴት ከእንቅልፉ ተቀስቅሶ በተራ ክላሽ ብቻ ባልሰለጠነ በናቁት ሚኒሻና ፋኖ ተዋረደ::
በአንድ ሌሊት ዘጥኝ ዙር ሰራዊት አራግፎ ሁሉምሙት እና ቁስለኛ የሆኑት በጀግናው አማራ እና አማራ ብቻ ነው:: መከላከያ የደረሰው ሀሙስ ከሰአት ነው::
ወያኔ ትግሬ ድግሞ የሸሸው ሮብ ማታ ነው::
ዛሬም ፋኖ ምስክር ነው::