ከወደ ኦሮሚያ ክልል መንግስት የተገኘ:
የኢትዮጵያ ወታደሮችን ለማገዝ ወደ ትግራይ ከዘመቱት የክልሎች ልዩ ሃይሎች መካከል ኦሮሚያ ከአማራና ከደቡብ ቀጥሎ በቁጥር በ3ኛ ደረጃ (25 ሺህ) ልኳል። ከነዚህ ያለምንም ጉዳት የተመለሱት 8,500 አከባቢ፣ የሞቱት 12 ሺህ፣ አካል ጉዳት የደረሰባቸው ከ4 ሺህ በላይ ሲሆን እስካሁን በተለያዩ ሆስፒታሎች በህክምና ላይ የሚገኙም አሉ ተብሏል።
ምንጭ: የአገር መከላከያ ከፍተኛ መኮንን
-
- Senior Member
- Posts: 12611
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
-
- Member
- Posts: 1505
- Joined: 30 Sep 2018, 07:07
Re: ሰበር ዜና : በዓብይ ተገድደው ትግራይ ሄደው የሞቱት ኦሮሞዎች ቁጥር ታወቀ
አራሷሲያርባት የሰው ታማስላለች:: ከዚህ ብሗላ ትግሬም ትግራይም የሚባል ህዝብና ክልል የለም:: የወያኔ እና ይትግሬ ሴራ ዛሬ ለራሱ ለትግራይ ህዝብ ደርሶታል:: ኢትዮጵያን የጎዱ መስሏቸው አሰብን ለሻብያ ሰጡ:: አሁን ከጅቡት እስከ ትግራይ 3000ኪሜ ተጉዞ ስንዴ እንደድሮ ይበተንላቸዋል:: አስብ ቢና ከወደብ ወድሆዳቸው በፍጥነት እናደርሳቸው ነበር::

ወላይታዎች ወደ ትግራይ ድርሽ እንዳትሉ! እስፔሻል ኮማንዶ ሳሚ ወጋሶ እሰፔሻል ሞት ሞተ