Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

The creation of the new south west kilil is taking shape

Post by temari » 16 May 2021, 16:04


Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The creation of the new south west kilil is taking shape

Post by Horus » 16 May 2021, 16:34

የመለስ ደቡብ ክልል ፈርሷል፤
ሲዳማ ክልል ወጣ
ደቡብ ምዕራብ ክልል አዲሱ ነው ፤ ደቡብ ምዕራብ የ6 ጎሳዎች ህብረት ነው ። እነሱም
ከፋ
ዳውሮ
ቤንች ሸኮ
ምዕራብ ኦሞ
ሸካ
ኮንታ ናቸው
የሸዋ ክልል ይቀጥላል

Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The creation of the new south west kilil is taking shape

Post by Abere » 16 May 2021, 16:53

ለምን ከፋ ክፍለ ሀገር ተብሎ አይጠራም? ትሻልን ትቼ ትብስን አመጣሁ የሆነ ነገር ነው። ደግሞ ከሁሉም በባሰ መልኮ ለአስተዳደር ኣስችጋሪ የሆነው ኦሮሞ ተብሎ የተከለለው ነው። ለምን እርሱን ለህዝብ እና ለአስተዳደር ቅልጣፌ በሚያመጣ መልኩ እንደገና ፈርሶ አይዋቀርም? ይህን ሁሉ ችግር ያመጣው ኦሮምያ የሚባል ያለአስፈላጊ በህዝቦች መካከል የተዘረጋ ትርጉም አልባ ጎጥ ነው።



Post Reply