Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኮማ እንጂ እኔ ፔሬድ አላልኩም፡፡ ወላሂ ወላሂ እኔ ዉሸት አልናገርም እኮ! የበሻሻው ጩሉሌና የቢሾፍቱው ዘበርጋ በመርካቶ ከአደረጉት ወግ የተወሰደ፡፡

Post by AbebeB » 15 May 2021, 17:03

ሀይ ዘበርጋ፤ በፓርላማ ያልኩትን ብታስታውሰኝ?
የቢሾፍቱው ዘበርጋ፤ ይቅርታ ጌታዎ፣ ኮማ መግባትዎን አላወኩም፡፡ ጌታዬ ያሉት ግን ድርድር አይኖርም፣ ምርጫ በታቀደው ቀን ይደረጋል፣ ፐሬድ የሚል ነበር፡፡
የበሻሻው ጩሉሌ፤ ፐሬድ ስል እኮ አራት ነጥብ ለማለት ሳይሆን ክፍለ ጊዜ ለማለት ነበር፡፡
ዘበርጋ፤ ጌታዬ፣ እኔም ያኔ ከክፍል መውጣቴን ነግሬያቸዋለሁ፡፡ አም አሉ እንጂ፡፡
የበሻሻው ጩሉሌ፤ ይህን እኮ ነው ይዋሻል የሚሉኝ፣ እኔ አልዋሽም እኮ፤ ወላሂ! ግን ከማን ሰማህ ታዲያ?
ዘበርጋ፤ ይቅርታ፣ ከእሜቴ ነበር፡፡
የበሻሻው ጩሉሌ፤ ይሄኔ ነው መጠርጠር!


Post Reply