Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45730
Joined: 30 May 2010, 23:04

Double Gereselam for TDF today: Over 15000 Gonder Amhara militia destroyed in the war, Amhara asked $100M bir for wound

Post by Halafi Mengedi » 15 May 2021, 16:51

Double Gereselam for TDF today: Over 15000 Gonder Amhara militia destroyed in the war, Amhara asked $100M bir for treatment of wounded soldiers???





Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Double Gereselam for TDF today: Over 15000 Gonder Amhara militia destroyed in the war, Amhara asked $100M bir for w

Post by Abere » 15 May 2021, 17:10

አንድ የልጆች የተረት እና ምሣሌ መጽሐፍ አስታወስከኝ። አንድ ተክንኮለኛ ልብስ ሰፊ ገበያ ላይ ልብስ እየሰፋ ምሣውን ዳቦ በማር ሲጎርስ 7 ዝንቦች ዳቦው ላይ ያርፋሉ። ይናደድ እና 7ቱንም በዳቦው ጨፍልቆ ይገድላቸዋል። ይህን ሲያደርግ አንድ ሌላ ብልሃት ብልጭ አለበት። 7 ገዳይ በዬ ቀበቶየ ላይ ልፃፍ የሚል:: እንዳለውም ቀበቶው ላይ ፅፎ ከጨረሰ በኋላ ወደ ቤቱ ሲመለስ ጎዳና ላይ የሞተ መስሎ ቀበቶውን ገልጦ ይጋደማል። ያዩት መንገደኞች ሁሉ ዛሬ ገና ጅግና ሞተ - ያውም 7 ገዳይ እያሉ ሲያወሩ እና ሲታለሉ ከቆዩ በኋላ በምሥለኔ ዳኛ ፊት ሲቀርብ ጉዱ በዐደባባይ ተገለጠ ይባላል። ይህን ሁሉ ምሣሌ ያፃፍኩት የቱን ያህል ተራራ የሚያህል ውሼት ለመስራት የማትፈነቅሉት ድንጋይ አለመኖሩ እጅግ ያስተዛዝባል። ይህ ውሼት ገና የትግራይን ህዝብ ያስጨርሳል። ውሸት ይብቃችሁ::

Post Reply