- ዱሮ ዱሮ ትንሽ ጥቅም ሲገኝ ሞራላቸውን ጥለው በአየር ላይ የሚገለባበጡትን አማሮች ስታዘብ እናደድ ነበር፡፡ እንዴት ሞራል የሚባል ነገር አልተፈጠረባቸውም እያልኩ ማለት ነው፡፡
- ዛሬ ላይማ ለበርጫ ስንፈርሽ ቀርበው ጥሩ ሙድ እንዲያሲዙኝ የሀበሻን ሚዲያ ምጡ (come) እያልኩ ነው፡፡
- ሲሳይ መኮንን 4 ከአስር እግሩን (ሸፋፋ lemalet new) እየጎተተም ቢሆን በሰዓቱ ከች ይላል፡፡ የበርጫን ከማንም በላይያውቃታልና፡፡
- ምናልባት አፈ ቅቤው ሀብታሙ ዘግይቶ ይደርሳል፡፡ ገልቱዋን ኤርሚያስንማ ይህ አይመለከታትም፡፡ የኤርሚያስ ጉብዝና ካቲካላ ላይ ነው፡፡
- የ Horusን የዛሬ postም ተመልከቱ፡፡ ምርጫ አንገብጋቢው አይደለም፡፡ ነገ ደግሞ አባይ ቢገደብ ባይገደብ ኤለክትሪክ እንደሆን ከንፋስም እናገኛለን ይለናል፡፡