Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በESAT መንደር ዛሬ ጤዛ ሠፍኖአል! አጌና and መሳይ throw each other to trash bin:: የEthio 360 እጥፍ ብለው በእኛ ሠፈር ከዝንቡ እየተጠለሉ ናቸው፡፡

Post by AbebeB » 15 May 2021, 13:48

  • አይ ሀበሻ (ዲቃላ ሰፋሪ)፤ ፈንጣ ብትቆጣ እግሩዋን ጥላ ሄደች አልናችሁ እኮ፡፡ እውር ቢሸፍት ከጓሮ አያልፍም የሚለውንም ደግመን ነግረናችሁ ነበር እኮ፡፡
  • ኦሮሞ ካልተዋጋላችሁ እናንተ የአሸነፋችሁበት አንድ የጦር ሜዳ ውሎ ወይም አንድ በታሪክ የታወቀ የአማራ (ዲቃላ ሰፋሪ) ጀግና ጥቀሱልን ስንላችሁ በአላዬ አለፋችሁት እንጂ፡፡ ወሬያችሁ እና የእኛ ራ ለየቅል ነው፡፡
  • ሊሆን ያለውን ደግሞ አሁን ላይ እንጠቁማችሁ፡፡ ህገ-መንግስት መነካካት ሳያስፈልግ በትንሹ Afaan Oromoo ወዲያዉኑ የፌደራል ኦፊሴላዊ ቋንቋ ይሆናል፣ Finfinnee ወደ አባት ሀገሩ ኦሮሚያ ዋና ከተማነት በአዋጅ ይመለሳል፡፡ ይህ የኦሮሞ ጥያቄ ተገቢውን መልስ ሲያገኝ፤ ቀጥሎ የፌደሬሸኑ ሁለተኛ ቋንቋ ማን ይሁን ለሚለው አማርኛ፣ ትግርኛና ሌላም ካለ በውድድር ይወሰናል፡፡ ከዚያም በኢትዮጵያ ያሉ የብሔር/ብሔረ-ሰብ ማንነትና ጥንታዊነታቸው (native land) ይመዘገባል፡፡ አማራ አለ እያሉ ማወናበድም ያከትማል!
  • ከዚያም ከEthio 360 በቀቀኖች እና ከESAT ጤዛ ግዑዛን ጋርም ፍቅር በፍቅር እንሆናለን!





Post Reply