Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 15 May 2021, 13:48
- አይ ሀበሻ (ዲቃላ ሰፋሪ)፤ ፈንጣ ብትቆጣ እግሩዋን ጥላ ሄደች አልናችሁ እኮ፡፡ እውር ቢሸፍት ከጓሮ አያልፍም የሚለውንም ደግመን ነግረናችሁ ነበር እኮ፡፡
- ኦሮሞ ካልተዋጋላችሁ እናንተ የአሸነፋችሁበት አንድ የጦር ሜዳ ውሎ ወይም አንድ በታሪክ የታወቀ የአማራ (ዲቃላ ሰፋሪ) ጀግና ጥቀሱልን ስንላችሁ በአላዬ አለፋችሁት እንጂ፡፡ ወሬያችሁ እና የእኛ ራ ለየቅል ነው፡፡
- ሊሆን ያለውን ደግሞ አሁን ላይ እንጠቁማችሁ፡፡ ህገ-መንግስት መነካካት ሳያስፈልግ በትንሹ Afaan Oromoo ወዲያዉኑ የፌደራል ኦፊሴላዊ ቋንቋ ይሆናል፣ Finfinnee ወደ አባት ሀገሩ ኦሮሚያ ዋና ከተማነት በአዋጅ ይመለሳል፡፡ ይህ የኦሮሞ ጥያቄ ተገቢውን መልስ ሲያገኝ፤ ቀጥሎ የፌደሬሸኑ ሁለተኛ ቋንቋ ማን ይሁን ለሚለው አማርኛ፣ ትግርኛና ሌላም ካለ በውድድር ይወሰናል፡፡ ከዚያም በኢትዮጵያ ያሉ የብሔር/ብሔረ-ሰብ ማንነትና ጥንታዊነታቸው (native land) ይመዘገባል፡፡ አማራ አለ እያሉ ማወናበድም ያከትማል!
- ከዚያም ከEthio 360 በቀቀኖች እና ከESAT ጤዛ ግዑዛን ጋርም ፍቅር በፍቅር እንሆናለን!
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 15 May 2021, 13:59
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 15 May 2021, 15:18