Page 1 of 1

አሳዛኝ ዜና: የዓብይ እና የኢሳያስ ጦር በለስ ቀናቸው :: አሁን ገና ወያኔን መቷት

Posted: 14 May 2021, 22:11
by Thomas H
እነዚህ ሰዎች ግን ለመሆኑ ምንድን ነው የሚያጬሱት?
ባለፈው ዜና ጅንታው ወደ ሱዳን ሊወጣ ሲል ከሸፈበት ነበር የዛሬው ደግሞ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል ተደመሰሰ አሉን ይሄ ጁንታ ለምን አንድ ቦታ አርፎ አይቀመጥም እንዲህ ከሚያስጨንቃቸው ?


Re: አሳዛኝ ዜና: የዓብይ እና የኢሳያስ ጦር በለስ ቀናቸው :: አሁን ገና ወያኔን መቷት

Posted: 14 May 2021, 22:33
by Thomas H