Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

በደም የጨቀዩ ከተሞችን እግዚአብሔር በእሳት ያጥባል

Post by Jirta » 14 May 2021, 15:36

እባካችሁ ሰከን በሉ:: ዛሬ ተደራጅታችሁ የምታፈሱትን ደም እግዚአብሔር እናንተን አንድዶ ደሙን ያጥባል:: ጠብቁት ፈጣሪ ይመጣል::