Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abdisa
Member+
Posts: 5732
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ⚠️ Aba Awash❗ Sarcasm❗ dawwit❗ Thomas ❗ Yaballo❗ Revelations❗Halafi ❗Masud❗ gearhead❗ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ‼‼

Post by Abdisa » 14 May 2021, 20:32

መንግስቱ ሃይለማርያም ባንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ተናግሮ ነበር :---
ወያኔ በሬድዮ ፕሮግራማቸው "ትግራይን ነፃ አውጥተናል፣ የአማራን ገዢ መደብ እንደመስሳለን!" እያሉ ይናገራሉ።

በነገሩ በትግራይ ምድር ላይ አንዲት የአማራ ወይም የኦሮሞ ብሄረሰብ አባል የበዘበዘበትና ሥልጣን የያዘበት ሁኔታ ቀርቶ፡ አንዲት ቡናቤት ወይም አንዲት ሄክታር የእርሻ መሬት አለ ወይ?

በኦሮሞ ቋንቋ ሬድዮ ፕሮግራሙ፡ "እንደ ትግራይ ኦሮሞም በአማራው ገዢ መደብ የተበዘበዘና የተጨቆነ ስለሆነ ነፃ እናወጣሃለን!" ይላል። "የትግል አጋርህ ነን!" ነው የሚለው።

ይሄ እውነት ነው? ወያኔ ኦሮሞን እንዴት ወይም ከማን ነው ነፃ የሚያወጣው?

የባእዳን ወራሪዎች ትግራይን ከተቆጣጠሩ በኋላ ኦሮሞው፡ አማራው፡ ጉራጌው፡ ወላይታው፡ ከፋ፡ ሃዲያ፡ ከምባታ፡ አፋር፡ ኮንሶ፡ ወዘተ... መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ አድዋ ሄዶ ነፃ ያወጣቸው ነበር እንጂ፡ እነሱ ተመልሰው ነፃ ሊያወጡን?

ለመሆኑ የወያኔ አላማ በታኝ የፖለቲካ ስልት ማነነቱና ተግባሩ ያልገባን ኢትዮጵያውያን እንኖር ይሆን? እርስ በርስ በህዝብ መካከል የሚካሄድ የትጥቅ ትግል ውዥንብርና የሥነ ልቦና ወረራ ከባእዳን ወረራ የበለጠ ውስብስብና አስቸጋሪ ነው። ዛሬ የገጠመን ይሄ ነው።




Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ⚠️ Aba Awash❗ Sarcasm❗ dawwit❗ Thomas ❗ Yaballo❗ Revelations❗Halafi ❗Masud❗ gearhead❗ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ‼‼

Post by Fed_Up » 19 May 2021, 00:14

Fiyameta wrote:
18 May 2021, 23:50
እንደ አጋሜዎች ማፈሪያ ህዝብ አለ ግን? ... ምን አይነት አስቀያሚ ህዝቦች ናቸው አቦ? ኤጭ!!

Abdisa
Member+
Posts: 5732
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ⚠️ Aba Awash❗ Sarcasm❗ dawwit❗ Thomas ❗ Yaballo❗ Revelations❗Halafi ❗Masud❗ gearhead❗ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ‼‼

Post by Abdisa » 19 May 2021, 03:11

Remember how these terrorist agame were celebrating when their terrorist leader Tedros Adhanom abducted Andargachew Tsige from Yemeni airport and brought him to Ethiopia to be tortured inside underground TPLF gulags?

The Banda Tedros moved from being a local terrorist to an international terrorist, thanks to his willingness to kill Ethiopian patriots resisting colonization.

But one thing is for certain, when his term ends at WHO, the terrorist Tedros will become an international fugitive with no home to call his own. The Ethiopian government will then seek his extradition to face terrorism charges at home.

No TPLF terrorist crimes will go unpunished! You can quote me on that.


ሽብርተኝነት በአለም አቀፍ/ በኢትዮጵያ ህግ
"... አንድ በአሸባሪነት የተሰየመ ድርጅት፡ በአመራር ሰጪነት እያገለገሉ መቀጠል፡ ወይም ማገልገል፡ በወንጀል የሚያስጠይቅ ተግባር ነው። በተሰየመ አሸባሪ ድርጅት ውስጥ አባል ሆኖ፡ ወይም ደግሞ አባልነቱን የቀጠለ፣ ሥልጠና የወሰደ፣ የድርጅቱ እንቅስቃሴ ውስጥ የተሳተፈ፣ ማንኛውም ድጋፍ ያደረገ፣ የገንዘብ ድጋፍ ካደረገ፣ በወንጀል ተጠያቂ ይሆናል ማለት ነው።"
"...ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተብለው የተዘጋጁ የተለያዩ አለም አቀፍ ስምምነቶች አካል ነች። በነዚህ ስምምነቶች መሰረት የስምምነቱ አካል የሆኑ አገሮችም የነዚህ ድርጅቶችን እንቅስቃሴ መከታተል መቆጣጠርና መከላከል ላይ እገዛ ያደርጋሉ።"

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⚠️ Aba Awash❗ Sarcasm❗ dawwit❗ Thomas ❗ Yaballo❗ Revelations❗Halafi ❗Masud❗ gearhead❗ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ‼‼

Post by Fiyameta » 19 May 2021, 03:22

አንዳርጋቸው ፅጌ ሚነሶታ ላይ ባደረገው ንግግር እንዲህ ብሎ ገልፆ ነበር።
በ2005 ሰኔ ወር ላይ ትግርኛ ተናጋሪዎች ብቻ ያሉበት የወያኔ አፋኝ ቡድን አጥር ዘሎ ወደ ግቢያችን ገባ። ግቢው ዉስጥ በሚኖሩ ሰዎችና በአባቴ ፊትም አንዱ በዱላ ጀርባየን መታኝ።

ተዳባዳቢው ወጣት፥ "ለምን ትመታኛለህ? የጠየቃችሁኝን አላደርግም አላልኩም" ስል ጠየቅሁት።

ወጣቱ 15 ሰዎች እየሰሙት፥ "ደብድቡት! የሚል ትእዛዝ ተሰጥቶናል" ሲል መለሰ።

ዱላው በዚህ አላበቃም። አራተኛ ፖሊስ ጣቢያ ወስደው በትግርኛ እየተነጋገሩ ቀጠቀጡኝ። የራሳቸው ዘር እየቀጠቀጠ የመግዛት መብት እንዳለው፥ ለዚያ መብት ያበቃቸው የተለየ ጀግንነት የተላበሱ መሆናቸው በድንፋታ እየተናገሩ ነበር ዱላው የሚያዘንቡብኝ። በደህና ቀን የተማርኳት ትግርኛ ባለጌ ስድባቸውን ለመስማት አስቻለቺኝ። የሰማሁትን ከሰማሁ በሁዋላ ትግርኛ የማልሰማ ቢሆን ደስ ባለኝ ነበር።

አማራ ብለው የሚጠሩት ዘር በተለይ፣ እጅግ አስፀያፊ፣ እዚህ ለመድገም የሚቀፍ ስድብ እየተሳደቡ ዱላና ርግጫ አወረዱብኝ። ግማሽ ፊቴን በሰደፍ አፍርሰው ኮማ ውስጥ ጨምረውኝ፥ ጭቃ መሬት ላይ ጥለዉኝ ሄዱ። በዘር ጥላቻ የተመሰረተ ብልግና የሞላው ድርጊታቸውን የፈጸሙት ከ 700 አስከ 800 የሚሆን እስረኛ ፊት ነው።

የደበደቡኝ የቅንጅት ደጋፊ በመሆኔና የኔን ቅስምም ለመስበር ነበር። በድብደባው የተነሳ ስንት ሰኣት ወይም ደቂቃ ኮማ ዉስጥ እንደቆየሁ አላውቅም። ከኮማ እንደወጣሁ ያገኘሁት ማንነቴ ግን በፊት ከነበረኝ ማንነቴ የተለየ ነበር። ከደብዳቢዎቹ ዘር ጋር ለተገናኘ ማንኛዉም ሰው ከፍተኛ ጥላቻና ምሬት ልቤን ሞልቶ አገኘሁት።

ከሚደበድቡኝ ስድስት የመለስ ዜናዊ አሽከሮች በላይ የሚሻገር ከሰዎቹ ትግሬነት ጋር የተሳሰረ፣ ለዘራቸው በሙሉ መጥፎ ስሜት እንዲሰማኝ ያደረገ፣ ጥላቻ ስብእናዬን እንደ አሲድ ሲበላው አገኘሁት። በጣም የሚያስደነግጥ ስሜት ነበር።

..... ሌላው የኔ አይነት የህሊና ወቃሽ የሌለው ተመሳሳይ በደል ሲደርስበት ምን ሊያስብ እንደሚችል ገምቱት። በመለስ ዜናዊ ወታደሮች ቤቱ የተቃጠለው፣ ሚስቱንና ወጣት ልጁን የተደፈረው፣ የተዘረፈው፣ የተዋረደው፣ በጥቅሉ የዘር ማጥፋት እርምጃ የተወሰደበት መላው የሃገሪቱ ህዝብ ምን ይሰማዋል?




Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⚠️ Aba Awash❗ Sarcasm❗ dawwit❗ Thomas ❗ Yaballo❗ Revelations❗Halafi ❗Masud❗ gearhead❗ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ‼‼

Post by Fiyameta » 19 May 2021, 03:35

Is W.H.O. Director Tedros a Terrorist?


The Tigray People’s Liberation Front (TPLF)

It is rather astonishing to discover that Tedros Ghebreyesus’ political career began at the politburo of the Tigray People’s Liberation Front (TPFL), a terrorist organization of the Tigray minority ethnic group (6% of the Ethiopian population), listed in the U.S. Homeland Security Global Terrorism Database for a series of kidnappings, bombings and armed robberies.

The United States has classified the TPLF as a Tier III terrorist organization.



Global Terrorism Database – Partial screenshot of TPFL data

In its 1975 manifesto, the TPFL had declared an “eternal war” on neighboring populations, mainly the Amhara and Oromo ethnic groups, representing 30% and 34% of the population.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8405
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⚠️ Aba Awash❗ Sarcasm❗ dawwit❗ Thomas ❗ Yaballo❗ Revelations❗Halafi ❗Masud❗ gearhead❗ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ‼‼

Post by Digital Weyane » 19 May 2021, 11:03

ጁንታ ዎንድሞቼ ለሙንድ ነው በአሸባሪነት የተፈረጀው ህወሃትን የምትደግፉ? ጤና የላችሁም ኡንዴ? :roll:

ህወሃት ኡኮ ኡንደ መለስ ዳግም ኡንዳይመለስ ሞቷል፣ ተቀብሯል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⚠️ Aba Awash❗ Sarcasm❗ dawwit❗ Thomas ❗ Yaballo❗ Revelations❗Halafi ❗Masud❗ gearhead❗ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ‼‼

Post by Fiyameta » 20 May 2021, 02:06

ያልተነገረው! የራያ ህዝብ ሰቆቃ !የጭካኔ ጥግ! ጁንታው ያደረሰው ግፍ የማያቋርጥ በደል ! :evil:









Post Reply