Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ወላጅ ሆይ ዩኒቭርሲቲ ብለህ ከኢትዮጵያ ውጭ ወደ ኦሮምያ እና ትግራይ ልጆችህን እንዳትልክ

Post by Jirta » 12 May 2021, 13:56

ባልተማሩ አስተማሪዎች ይማርልኛል ብለህ ልጅህን እንዳትልክ:: ገና እነርሱም አልተማሩ:: የኢትዮጵያ ድካም ከንቱ ሆኗል:: የሚማርበትን የሚታከምበትን የሚበላበትን የሚያቃጥል ህዝብ ምን ያስተምረኛል ብለህ ነው::
ወድ ደቡብም ንዳትልኩ:: ልጆቻችሁን በጉያችሁ ይዙ:: ደቡብ የፅንፈኛ መናፍቃን እንቅስቃሴ ገደብ እልገዛም::