Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2013 (ሜይ 2021) የአፍሪካ ዋና ከተማ !!!

Post by Horus » 12 May 2021, 00:56



አዲስ በማታ ግ ን አሁንም ጭለማ ነው ! ያባይ ግድብ ለምን እንደሚያስፈልገን


Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2013 (ሜይ 2021) የአፍሪካ ዋና ከተማ !!!

Post by Horus » 12 May 2021, 01:15

መገናኛ ሌላው መርካቶ አባ ግርግር!!!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2013 (ሜይ 2021) የአፍሪካ ዋና ከተማ !!!

Post by Guest1 » 12 May 2021, 01:38

ፎቆቹ መኖሪያ ቤት ወይስ መስሪያ ቤት ወይስ ሆቴል? ሆስፒታል? ዩኒቭርሲቲ? ያለ ዝርዝር ዳታ ትርጉም አይሰጥም አለበለዚያ ብዥታ መፍጠር ይሆናል። ወይም አለን ለማለት ይሆናል። gentrification ከተጀመረ ቆይቷል። እሱ ሳይጠቀስም አምራ ደምቃ ወዘተረፈ በማለት ማለፍም አይቻልም።

እንደዝሁ መናገር የሚቻል አለ። የፎቁ መኖሪያ ቤቶች የነጮችና የአረቦችና የቻይኖች ነው። የሃበሻ ቱጃሮች መኖሪያ ብረት በር (gated community)። ጥቁሮቹ በቆርቆሮ ቤት የሚኖሩና መንገድ ላይ የሚያድሩ ናቸው። ህግ ወጥ ተብለው ብዙዎች ቤታቸው ፈርሶባቸዋል ። ደግሞም እነዝህ ጥቁሮች እንዳይታዩና ለስራም እንዲመላለሱ ለማስቸገርም ጭምር ለክፋት ወደ ዳር የተጣሉ ናቸው። የዝህንም ዳታ ያስፈልጋል።
አገራችን ያማረችው ለማን ነው? ለማንኛውም it is what it is. ስለዝህ እንዳለ ማቅረብ ነው።

አንድ ቪዲዮ አስታወሰኝ። አርአያ የሚባለው ስው ትግራይ ሄዶ ምርኮኞች የመከረበት። እንዳለ ሁሉም ጥቁሮች ናቸው ያውም እንደ ሱዳን ጥቁር። አንድም ቀይ መሃላቸው የለም። በእውነት የትግራይ ሰው እንዲይ ጥቁር አይመስለኝም ነበር። ሌላ ክፍለ ሃገርም ተመሳሳይ ነው። የጌታና የአሽከር አገር።

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2013 (ሜይ 2021) የአፍሪካ ዋና ከተማ !!!

Post by Horus » 12 May 2021, 01:58

Guest1
በዚህ አለም ላይ አንድ ማንም የማያስቆመው አንድ ነገር አለ፤ እሱም 'ለውጥ' ይባላል። መጀመሪያ ይህን ተቀበል። ከዚያ ባሻገር ምንም አዲስ ችግር አላስየህም። እድገት ሲመጣ የትም ቦታ የትም አገር መፈናቀል፣ መቃወስ፣ መራበሽ አለ። ዲስራፕሽን ይባላል። የሃብትና ድህነት ክፍተት አይቀሬ ነው ። ይህ ሁሉ ወደ ዘመናዊነት የሚድረገው ግስገሳ ተጓዳኝ ክስተት ነው። በትግሬ ቀይ ሰው የለም ያልከው ካዲስ አበባ እድገት ጋር ምን እንዳገናኘው የምታቀው አንተ ነህ! ለምንድን ነው በትግሬ ጥቁር መልክ የበዛው? ለምን አትነግረንም?

Post Reply