Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የገባችሁ እባካችሁኝ አስረዱ- በጐሣ የተዋቀረ ፌደረሽን እንደት የዜግነት ፖለቲካ ፓርቲ መተግበር ይቻላል? Is it installing incompatible software on a device?

Post by Abere » 11 May 2021, 16:17

የገባችሁ ወገኖች እባካችሁ ኝአስረዱ- በጐሣ የተዋቀረ ፌደረሽን ላይ እንደት የዜግነት ፖለቲካ ፓርቲ መተግበር ይቻላል? Is not it installing incompatible software on a machine?
ይህ ነገር ከፈረሱ ጋሪው ቀደመብኝ። እስኪ የዜጋ ፓርቲ በአብላጫ ድምፅ በብዙ ክልል ቢመረጥ ምንድን ነኝ ብሎ ሊያስተዳድር ነው። መቸስ ይህ የሚሆን አይመስለኝም ምክንያቱም የክልሉ መሬት ባለቤት የክልሉ ጎሳ ስለሆነ ዜግነት አስገዳጅ አይደለም - እንደ ወያኔ ኢህገ-መንግስት። በዜግነት አሸናፊ የሆነው ፓርቲ ለምሳሌ ኦሮሚያ ቢያሸንፍ ዕውቅና የለውም ባይነኝ:: አስተዳዳሪ ሊሆን የሚችለው የኦሮሞው ኦነግ ሽመልስ አብድሳ ነው ምክንያቱም ኢህገ-መንግስቱ ቅብዓ ሥልጣን ሰጥቶታል። የገባው ያብራራልኝ። ለእኔ ትርጉም ዐልባ ሁኖብኛል። በሰርግ ላይ ብዙ ጊዜ ታዳሚው በዘፈን እና እስክስታ ወገቡን ስለሚቆርጥ ሰዎች አጃቢውን እና ቤተዘምዱን

ባል እና ሚስቱ ሊተዋወቁ፣
ምነው ሰርገኛ ልቡን ማውለቁ።

የጨረባ ምርጫ ይመስለኛል ምክንያቱም የስልጣኑ ባለቤት እና ሥልጣን ይተዋወቃሉ። ይቅርታ ይደረግልኝ ሥልን ትክክለኛ ቃላት አይደለም ከሕዝብ ድምጽ ስለማይወለድ።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የገባችሁ እባካችሁኝ አስረዱ- በጐሣ የተዋቀረ ፌደረሽን እንደት የዜግነት ፖለቲካ ፓርቲ መተግበር ይቻላል? Is it installing incompatible software on a devi

Post by Guest1 » 11 May 2021, 18:33

ይህ ነገር ከፈረሱ ጋሪው ቀደመብኝ። እስኪ የዜጋ ፓርቲ በአብላጫ ድምፅ በብዙ ክልል ቢመረጥ ምንድን ነኝ ብሎ ሊያስተዳድር ነው።
:lol:
ከጅምሩ አሳቅከኝ። ከተመረጠ ብኋላ? ማን መረጠው? ክክክክክክ
የክልሉ መሬት ባለቤት የክልሉ ጎሳ ስለሆነ ዜግነት አስገዳጅ አይደለም - እንደ ወያኔ ኢህገ-መንግስት።
የክልሉ መሬት ባለቤት የክልሉ ጎሳ ቢባልም ዜግነት ባይኖር ኖሮ በ27 አመት ውስጥ ሁሉም ወደ ተመደበለት ክልል በሆነ። ዜግነት አለ። የሌለው የዜግነት መብት አለመከበር ነው።

በዜግነት አሸናፊ የሆነው ፓርቲ ለምሳሌ ኦሮሚያ ቢያሸንፍ ዕውቅና የለውም ባይነኝ:: ክክክክክክክክክክክክ

ባል እና ሚስቱ ሊተዋወቁ፣
ምነው ሰርገኛ ልቡን ማውለቁ።
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ከልብህ መስሎኝ!!! ቀልደኛ!

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45797
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: የገባችሁ እባካችሁኝ አስረዱ- በጐሣ የተዋቀረ ፌደረሽን እንደት የዜግነት ፖለቲካ ፓርቲ መተግበር ይቻላል? Is it installing incompatible software on a devi

Post by Halafi Mengedi » 11 May 2021, 18:57

It is not ethnic based country or federalism but there is no Ethiopia country, it is a fraud the Amhara using federal resources and man power to expand Amhara territories for the Amhara. This time every ethnic is waked up and Amhara cannot use federal many nor soldiers to advance Amhara dream, they are organizing to protect themselves and that fraud empire will be sold the amount of wealth spent on it, that is Menelik Gojo bought for free and Menelik Gojo will be sold for free at breakeven point or zero slope.

Post Reply