Page 1 of 1

ገዳዮቻችን ና አራጆቻችን አወቅን!

Posted: 11 May 2021, 15:44
by Jirta
መቅደሶች ሲነዱ ካህናት ሲታረዱ አንድም ቀን ይቅርታ መጠየቅ አይደለም የሀዘን መግለጫ ሰጥቶ የማያውቀብ ብልግና እሸባሪዎች ለምን መንገድ ላይ ወጥተው አልበሉም ብሎ ይቅርታ ጠየቀ:: እኛንም አስጠነቀቀ አስታጠቀ::
ቢፈለግ ብምርጫ ቢፈልጉ በጡንጫ እንተያያለን::
ከብልግና ጋር ለሚኖሩ ባለጌዎች መልካም መንገድ::

Re: ገዳዮቻችን ና አራጆቻችን አወቅን!

Posted: 11 May 2021, 15:51
by Lakeshore
ኣቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ጳትሪያርክ ስይጣንን ኣስደመሙት
ኣራት ኪሎ የሚኖሩ አንድ ትልቅ አባት
40 ቀን ሁዳዴ ፆም በተያዘበት
እንቁላል መመገብ መብላት ቢያሰኛቸው
አንድ እንቁላል ገዝተው ይዘው በጉያቸው
ከመነኮሳት ፊት እንዳይዋረዱ
እንቁላሏን ይዘው ወደ መኝታቸው ሄዱ
መኝታቸው ሲደርሱ
አንድ ጧፍ ለኮሱ
እንቁላል ሊጠብሱ
ኣራት ኪሎ ኗሪ ግቢው ሲጨስ አይቶ
ሰደድ እሳት መስሎት መነኮሳት ሰግቶ
ምድረ ባህታዊ እሳቱን ለማጥፋት መኝታቸውን ቢከፍተው
በግራ እጅ እንቁላል በቀኝ ጣፉን ይዘው አባ ተጎልተው
የገዳሙ አለቃ ዕምባ ተናንቋቸው
አባን ጠየቋቸው ........
"ምንድነው የኔታ ምን አነሳሳዎት
ባ40 ቀን ሁዳዴ በጌታችን ፆም ለት
እንዴት ሊቀ ጳጳስ ይጠብሳል እንቁላል
እሺ ሰውስ ይሁን መጥሃፉስ ይላል"?? ,,,,,
(ቢሏቸው)
↩ አባ ሲመልሱ
"እኔ ያለ ፀሎት ሱባኤ ምህላ ደግሞም ያለ ስግደት
አላውቅም ነበረ ይሄን ያክል ጌዜ ይሄን ያክል አመት
ዛሬ ግን ጠላቴ ያ ክፉ ዲያብሎስ
ቀንቶብኝ ጠለፈኝ ጣለኝ የወያኔ መንፈስ
በፀሎት ጧት ማታ ስተጋ ስላየኝ
እኔን ለመበቀል ካምላኬ ሊለየኝ
ሃጢአት እንድሰራ (ደጺዬ) ሰይጣን አሳሳተኝ"
↩ ሰይጣን
በ አባ ንግግር ሰይጣን ንድድ ብሎት
ለገዳሙ ኗሪ ተከስቶ ድንገት ,,,,
"አባ ይተው እንጂ ሰይጣን ነው አይበሉ
የተከበረውን አጋንንት በሙሉ
ያለ ስማችን ስም ሰተው አይበክሉ
ኧረ ይሄን ተንኮል ይሄንን ሃጢአት
እኔም ያለዛሬ ከቶ አላየሁት"
ብሎ ተሰወረ ሰይጣን እንኳ ገርሞት
የጳጳሱ ተንኮል ከሱ ቢበልጥበት
አወ፣ አሁንም አቁሙ