Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ተወደደምተጠላም ነፃ አውጫችን ፈጣሪ ነው:: ምርጫ አይደለም::

Post by Jirta » 11 May 2021, 15:28

መለስ ከጠቅላ ሚኒስተርነት ፖውሎስን ከፓቲሪያሪክነት ያነሳልን ተቃዋሚ ፓርቲ ምርጫ ወይም ወታደር አለያም ህዝብ አይደለም:: ፈጣሪ ብቻ ነው:: ለቀረን1እመት እንጩኽ::