Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 11 May 2021, 12:50
በሁመራ ወደ ሱዳን ለመሻገር አቅዶ በነበረው የሽፍታው ቡድን የመከላከያ ሰራዊታችን በወሰደው እርምጃ በሙሉ መደምሰሱን በስፍራው የሚገኙ ታማኝ ምንጮች አስታወቁ። አንድ ከፍተኛ የጦር አዛዥ በስልክ አናግሪያቸው እንዳሉት "ወደ ሱዳን ለመሻገር እንዳሰበ መረጃው ደረሰን። በወሰድነው የማጥቃት እርምጃ ሙሉ በሙሉ ተደመሰሱ። የሽፍታው ሃይል ሲደመሰስ አንድ የቡድኑ አዛዥ አንገቱ ተቆርጦ አገኘን። አንገት ከተቆረጠ ማንነቱን ማወቅ አይቻልም። እንደዛ የሚያደርጉት ማንነቱ እንዳይታወቅ ነው" ብለዋል።
በተመሳሳይ ከአምስት ቀን በፊት በተምቤን በተካሄደ ዘመቻ የሽፍታው ሃይል ሲደመሰስ አንድ አዛዥ እንደሆነ የተገመተ ሰው አንገቱ ተቆርጦ መገኘቱን አያይዘው ጠቁመዋል። አንገታቸው ተቆርጦ የተገኙት በቪዲዮ (በስልክ) እንዲቀረፅ ተደርጓል። የጭካኒያቸውን ጥግ ለማወቅ ሲባል (ውሸት እንዳልሆነ) መቅረፅ ያስፈለገ ሲሆን ለዩቲዩብ እና ሌሎች ሚዲያዎች ቪዲዮው እንደደረሰኝ እልክላቸዋለሁ። የመረጃውን ተአማኒነት ለማረጋገጥ ሲባል ሃቁን ማወቅ ለሚፈልጉ (እንደደረሰኝ) ላደርሳቸው እችላለሁ።
አርአያ ተስፋማሪያም
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 33217
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 11 May 2021, 13:05
Ejersa wrote: ↑11 May 2021, 12:50
በሁመራ ወደ ሱዳን ለመሻገር አቅዶ በነበረው የሽፍታው ቡድን የመከላከያ ሰራዊታችን በወሰደው እርምጃ በሙሉ መደምሰሱን በስፍራው የሚገኙ ታማኝ ምንጮች አስታወቁ። አንድ ከፍተኛ የጦር አዛዥ በስልክ አናግሪያቸው እንዳሉት "ወደ ሱዳን ለመሻገር እንዳሰበ መረጃው ደረሰን። በወሰድነው የማጥቃት እርምጃ ሙሉ በሙሉ ተደመሰሱ። የሽፍታው ሃይል ሲደመሰስ አንድ የቡድኑ አዛዥ አንገቱ ተቆርጦ አገኘን። አንገት ከተቆረጠ ማንነቱን ማወቅ አይቻልም። እንደዛ የሚያደርጉት ማንነቱ እንዳይታወቅ ነው" ብለዋል።
በተመሳሳይ ከአምስት ቀን በፊት በተምቤን በተካሄደ ዘመቻ የሽፍታው ሃይል ሲደመሰስ አንድ አዛዥ እንደሆነ የተገመተ ሰው አንገቱ ተቆርጦ መገኘቱን አያይዘው ጠቁመዋል። አንገታቸው ተቆርጦ የተገኙት በቪዲዮ (በስልክ) እንዲቀረፅ ተደርጓል። የጭካኒያቸውን ጥግ ለማወቅ ሲባል (ውሸት እንዳልሆነ) መቅረፅ ያስፈለገ ሲሆን ለዩቲዩብ እና ሌሎች ሚዲያዎች ቪዲዮው እንደደረሰኝ እልክላቸዋለሁ። የመረጃውን ተአማኒነት ለማረጋገጥ ሲባል ሃቁን ማወቅ ለሚፈልጉ (እንደደረሰኝ) ላደርሳቸው እችላለሁ።
አርአያ ተስፋማሪያም
============================================================================================================
Please wait, video is loading...
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 12614
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 11 May 2021, 13:43