Page 1 of 1

Nubia - Christian Kingdom in the Heart of Africa

Posted: 11 May 2021, 00:06
by TesfaNews

Re: Nubia - Christian Kingdom in the Heart of Africa

Posted: 11 May 2021, 03:42
by Guest1
ቀደም ብሎ የነበረው ታሪክ የኑቢያው የክሪስቲያን ንጉስ ለሲሪያ? ፐርዢያው ሱልጣን ይገብር ነበር። ምን? ወርቅና ባሪያ በሆነ ዘመን እንደገና ጦር የነዝሁ ንጉስ ጦር አነሳባቸው። ግብር ቀነሳችሁ። የባሪያ ግብሩንም ጨምሩ አለ።
ከዚያም ኑቢያን ሱልጣኖች ኑቢያን ተከፋፈለው ገዟት። እስላምናም ተስፋፋ።

በዚያን ጊዜ ትልቅ ስፍራ የነበረው ከጥንትም ጀምሮ አገሮችን የሚያምሰው ንግድ ነበር። በንግድ ሃብት ያከማቹ የበለጽጉ ንጉሶች ጦር ያስፈልጋቸዋል አገልጋይም ባሪያም። ሃብታቸውንና የኑሮ ዘዴያቸውን ለማስቀጠልና በተለይም ግዛታቸውን ለማስፋፋት (ለመነገድ የገዢ ቁጥር መጨመር አለበት ወርቅ የሚገኘውም ከመሬት ነው)። የኑቢያዎቹም የዝህ መዋቅር አካል ነበሩ። በተለይ ጥቁር ህዝባቸውን ለባርነት ይሸጡ ነበር! የእስልምና ሃይማኖትን ሲቀበሉ ለምን ነበር? ስለተስማማቸው አራት ነጥብ። ኑሮ በዘዴ።

ይህ ለዘመናት የቆየው የባሪያ ስርኣት ሌሎች አገሮች እየጠፋ ሲሄድ የቀጠለው አፍሪካ ብቻ ነበር። አውሮፓዊያን ከባላባት ስርኣት ሙሉ በሙሉ ተላቀው ወደ ፋብሪካ አምራችነት ሲቀየሩ አስፈላጊ ርካሽ የሰው ጉልበት ያቀረበላቸው ልምድ የነበረው ይኸው የመካክለኛው ምስራቅ ንግድ ነበር። the pirates of the carribean ተመልከቱ።

አንድ አዋቂ ተመራማሪ የሚባል ሰው እንዲህ ብሎ ነበር። ‘’ አገራችን የህዝብ ብዛት መቀነስ አለበት። የፓለቲካ ችግር ይፈጥራል ... አለ። የምናገረው ጠፋኝ። ‘evil ‘ በልቤ አልኩት። የህዝብ ብዛት ከሆነ ህንዶችንና ቻይናዎች ናቸው መቀነስ ያለባቸው። አይደለም? እኛን መቀነስ የፈለገው ያው የባሪያ ንጉስ ሜንታሊቲ ተሸክሞ አይደለም?
ዛሬስ? የሃማኖት ጉዳይ አሳሳቢ እንዲሆን የተደረገው ለምንድነው?