Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: አሜሪካና ቻይና ኢትዮ ቴሌኮምን ለመሰልቀጥ እየታገሉ ነው !! Vodafone v. MTN

Post by gearhead » 10 May 2021, 21:16

ሲቢስቴ ተፈሪ መኮንን ዘፋኝ እንጂ ሰው አያወጣም ስንል...በእድሜ ብዛት ዶክተር ከተባሉ በኋላ ለmajor events የሚጠቅሷቸውን source documents ከታዘብን በኋላ ነው!!

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: አሜሪካና ቻይና ኢትዮ ቴሌኮምን ለመሰልቀጥ እየታገሉ ነው !! Vodafone v. MTN

Post by gearhead » 10 May 2021, 22:11

አይይይይይ

የጠረባው ቡድን ወረቀት መበተን እንጂ ማንበብ አይጠበቅበትም!! Roadmap ዘርፎ አንባብያንን አሳስሮ ኢትዮጲያንን ከፊደል ነፃ አውጥቷል!!

Faith by hearing 90 youtube channels ነው ጨዎታው!!

Vodafone አሜሪካ ነው ካሉ ማን ይጠይቃል??

Post Reply