Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member+
Posts: 5535
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

OPINION+CARTOON: መደምሰስ ያለበት #ስውሩ_መንግስት: DENIEL KIBRET'S ORTHODOX MAFIA IS KING OF ETHIOPIA. ABIY IS MAFIA'S SMOKESCREEN.

Post by yaballo » 10 May 2021, 18:38

OPINION+CARTOON: መደምሰስ ያለበት #ስውሩት_መንግስት: DENIEL KIBRET'S ORTHODOX MAFIA IS THE REAL LORD OF ETHIOPIA & AUTHOR OF MOST OF ITS HUGE PILES OF MESSES. ABIY IS JUST THE MAFIA'S CONVENIENT SMOKESCREEN ...

መደምሰስ ያለበት #ስውሩ_መንግስት
--------------------------------------------------

ትናንት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ በተፈጸመው የጎዳና ላይ ክልከላ ብዙ ግልጽ ከሆኑልን ነገሮች መካከል "መንግስት ነኝ" የሚለው አካል ራሱ በውስጡ ያለውን ልዩነቶች ይበልጥ ኢፋ ያደረገልን ነው።

ያለው ሁለት መንግስት እንደሆነ አይተናል። ነገር ግን ከፊት የምናየውን የተቆጣጠረው ከአሁን ቀደም ስንል እንደከረምነው ስውሩ አካል ነው።
አዎ...መደምሰስ ያለበት #ስውሩ_መንግስት ነው።

#ኢትዮጵያ ከተመሰረተችበት ዘመን ጀምሮ የማእከላዊውን መንግስት ሰልጣንን ለዘመናት የተቆጣጠረው የኦርቶ #አማራ ብሄርተኛ ቡድን የማእከላዊውን መንግስት ስልጣን በግላጭም ሆነ በስውር እየመራ ያለ ቡድን ነው።

ይህ በአንድነት ስም ሲምል ሲገዘት የሚውለው ሀይል ከአንድ ሀይማኖት እና ከራሱ አስተሳሰብ ውጭ ሌላ እሳቤና እምነት ያለው ሁሉ በመጤ እና ጸረ ህዝብነት ይፈረጃል።
ትናንት #በሀይለስላሴ በኩል ይዘውት የነበረውን የንግስና ወንበር በተነጠቁ ማግስት ከ150 አመታት በላይ ስር በሰደደው መዋቅራቸው አመካይነት ደርጉን በቁጥጥራቸው ስር በማዋል እነርሱ በሚሹት መስመር እንዲሄድ አስገድደውታል፣ ላለፉት 27 አመታት "የስልጣን ወንበሩን ተቆጣጥሯል" በማለት ስንዘምርለት የነበረው የትግራዩን ህወሀትን እንኳን እንዳሻው ሲመራው የነበረው ይህ ከቤተመንግስት እስከ ቀበሌ እና መንደር ድረስ ተንሰራፍቶ የኖረው #የነ*ጠኛ ሀይል ነው።

ይህ ሀይል የፖለቲካ ትርክቱንና የመንግስት ስርዐቱን በራሱ እና ዘላቂ ጥቅሙን ሊያስከብር እና በሚያሰጠብቅለት መልኩ በማእከላዊ መንግሰት ያለውን ስልጣኑን በማሳደግ ስውር መንግስት መስርቶ ሀገሪቷን በራሱ መንገድ እያሽከረከረ ይገኛል።

የመከላከያ፣ የፀጥታና ደህንነት፣ የውጭ ግንኙነት፣ የኢኮኖሚና ፋይናንስ፣ የሚዲያ፣ የፍትህ ተቋማት እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትሩም ፅ/ቤት ጭምር በዚህ ሀይል ቁጥጥር ስር ናቸው። እነርሱ ካልፈቀዱ እንዳች የሚፈጸም አይኖርም፣ ተራ አክቲቪስቶቻቸው ጭምር ያነሱት ሀሳብ "ይታሰርልልን፣ይገደልልን" ባሉ ማግስት እንደምኞታቸው ሲፈጸም ማየት ችለናል።እነዚህ ሰዎች እጃቸው ከመርዘሙ የተነሳ ለእነርሱ የማትመችና ስለማንነትህ መጠየቅ ስትጀምር ያጠፉሀል።
.
እነዚህ ሀይሎች ዛሬ ከፖለቲካውም ሆነ ከኢኮኖሚው መሰክ የፈለጉትን ማባረር፣ ያሻቸውን መጎተት የሚችሉበት ቁመና ላይ ይገኛሉ። በዚህም የተነሳ የኦሮሞን ጨምሮ የሌሎች ህዝቦች ፖለቲከኞችን ከመዐከላዊ መንግሰት ስልጣን መግፋት ችለዋል።
.
ትናንት መ/አ ማሞ መዘምርን በአንገቱ ገመድ የከተቱት ጀነራል ታደሰ ብሩን ግድግዳ አስደግፈው በጥይት የደበደበው፣ ለዘመናት የኦሮሞን ህዝብ እየጨፈጨፉ ዛሬ ላይ የደረሱት ፣ ጀዋርን እና መሰል መሪዎቻችንን ያሰሩት፣ በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቶ ሺሆች አይሞቱ አሟሟት የተገደሉት፣ ወለጋ ላይ ወገኖቼን ዛሬም አስረው እየረሸነ ያለው ከፊት ስልጣል ላይ የምናየው ከመሰለንም ጭምር ስህተት ነው። ይህን እየፈጸመ ያለው ስውሩ የሀሰት አንድነት ሀይል ነው(መንግስት ነኝ የሚለው ሀይል የዚህ ሰውር ሀይል ስር የሚያድር እና የሚታዘዝ ነው)

የትኛውም የኦሮሞም ሆነ የሌላ ብሄር ተወላጅ ወደ ስልጣን ወንበር ሲመጣ ሊሰራ የሚገደደው የዚህን የአንድ ብሄር አካል ፍላጎትን ብቻ መሆን ግዴታው ነው።አልያ ያጠፉታል። ትናንት እነ ማረሚ ሀርቀካስን በእስር ቤት፣እነ ኤቢሳ አዱኛን በጠራራ ጸሀይ መሀል ከተማ ውስጥ የገደለው ህወሀት ከመሰለን ይህም ሌላ ስህተት ነው።
.
ዛሬም " ኦሮሞ ነኝ" በማለት ድምጹን የሚያሰማውን በጥይት እየደበደበ ያለው ፣ ወሎ ፣መተከል፣ ጎንደር አይከል፣መላው ትግራይ ላይ የሚፈልገውን እንዳሻው እየተገበረ ያለው ፣ በትናንትናው እለት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ለማፍጠር ፈቃድ የሰጠውን አካል ሀሳብ በጉልበት ያስቀየረው ሀይል ይህ መንግስትን እንዳሻው የመጠምዘዝ አቅም ያለው አካል ሲሆን ዛሬ የኦሮሞ ህዝብ እና የሌሎች ፌደራሊስት ሀይሎች ጥያቄ እየጠነከረበት ሲመጣ በመላው ሀገሪቱ በሚቆጣጠራቸው የሚድያ ተቋማት አመካይነት ተከታታይ ዘመቻዎችን በመክፈት "ሀገር ሊያፈርሱ" የሚል ታፔላ እየለጠፈብን ያልተመቸውን እንዳሻው እያሰረ እየገደለ የሚገኝ ስውር መንግስት ነው።
አዎ ማጥፋት ያለብን ይህንን ስውር መንግስት ነው።

ይህ ሀይል [ORTHODOX MAFIA] ሲደመሰስ የምትፈርስ ሀገር ካለች አመድ ትሁን።


BUT ...

ዝናቡ ግን የስውሩ መንግስትም አባል ነው። የነሱ ጥጋብ የመጣው የሱ ድጋፍ ስላለቸው ነው።

TGAA
Member
Posts: 2840
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION+CARTOON: መደምሰስ ያለበት #ስውሩ_መንግስት: DENIEL KIBRET'S ORTHODOX MAFIA IS KING OF ETHIOPIA. ABIY IS MAFIA'S SMOKESCR

Post by TGAA » 10 May 2021, 22:16

How much did you pay Amin to paint this funny caricature out of your Egypt stipend? Your infinite ability to pi--mp around and your suppliers of nonsense are a good indicator you are an weyane actopus working in concert with jewar menons -- who cares Egypt is paying you thinking you are going to make a difference, but at the end you are a zilch return for Egypt denar.p-----------impit old man.
listen and learn -- he maybe not my favorite but if he curses your ill I have to take him in. What a good man. :lol:


yaballo
Member+
Posts: 5535
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: OPINION+CARTOON: መደምሰስ ያለበት #ስውሩ_መንግስት: DENIEL KIBRET'S ORTHODOX MAFIA IS KING OF ETHIOPIA. ABIY IS MAFIA'S SMOKESCR

Post by yaballo » 10 May 2021, 22:36

weshelamu ye weixo zinjero,

Stop your nonsense & go advise your mono relatives not to make such mutually contradictory pronouncements.


The patriarch:- ሴቶች አይደፈሩ, ህፃናት አይሙቱ, ጦርነት ይብቃ


ሲኖዶሱ:- ይህ ንግግር እኛን አይወክልምእኛ ኦርቶዶክስን ግን ይወክላል ::


OR .. GO & RAISE AN AWARENESS ON THE BENEFITS OF WEARING THE HUMBLE BARABASSO SHOES TO MILLIONS OF YOUR PERMANENTLY-STARVING FELLOW TRIBES PEOPLE ...Tog Wajale E.R.
Member
Posts: 2115
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: OPINION+CARTOON: መደምሰስ ያለበት #ስውሩ_መንግስት: DENIEL KIBRET'S ORTHODOX MAFIA IS KING OF ETHIOPIA. ABIY IS MAFIA'S SMOKESCR

Post by Tog Wajale E.R. » 10 May 2021, 23:36

We Put The Dedebit Woorgach Agga*me Tigrayian Back To Stone Ages.

Bissbiss Shettattam Agga*me Mighty Amara People Will Rule Tigrai Next 1000 Years To Come. Go Figure Bissbiss Shettattam Agga*mes.
We Are Not Done Yet Until We Make Tigrai Like Aleppo Syria. Go Figure.

Post Reply