Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11038
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግሬዎች ሁለት ነግሮች መተው አለባቸው:- (1ኛ) ውያኔነት ማቆም አለባቸው - ሁሉም ትግሬ ወያኔ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም (2ኛ) ስለ ሁመራ፣ወልቃይት እና ራያ ሰሌት ማቆም።

Post by Abere » 10 May 2021, 11:31

ትግሬዎች ሁለት ነግሮች መተው አለባቸው:- (1ኛ) ውያኔነት ማቆም አለባቸው - ሁሉም ትግሬ ወያኔ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም (2ኛ) ስለ ሁመራ፣ወልቃይት እና ራያ ሰሌት ማቆም።

---ለብዙዎቻችን ዕንቆቅልሽ ሁኖ የፓለቲካ ጭምትነት ሰለባ ሁነን ወያኔ እና ትግሬን ለይተን እንል ነበር። ዳሩ ግን ብዙሃኑ ትግሬ ከውጊያው ቀድም ብሎ ነው ወያኔ ደጋፊ መሆኑን ያረጋገጠው። በአንድ የኢቲቪ መጠይቅ የወያኔ ምርኮኛ ሹማምንት በአውሮፕላን አድስ አበባ ይዞ የመጣ ወታደር ይትግራይ ህዝብ ይደግፋችኋል ወይ ሲጠየቅ አይደግፍነም ብሎ ጠያቂውን አስደነገጠው። የሚገርምም አይደለም የትውልድ ቅያሬ አለ የአሁኑ ትግሬ ጥንት የምናውቀው ትግሬ አይደለም። ወያኔነት ደግሞ በኢትዮዽያዊን ዘንድ አስፀያፊ ባህርይ ነው። ኃጥያት ይዞ ፅድቅ አይቻልም ንስሃ እና የኃጥያት ባህርይ ማቆም ነው።

--- ሌላው ሁመራ፣ወልቃይት እና ራያ መሰራተ ዐልቦ ወያኒያዊ ቅዠት ነው። ስለተፈልገ ሁሉ ነገር አይሆንም የራሱ ያልሆነውን ጥሩ ነገር የማይመኝ እና የማይጎመጅ ምን ሰብዓዊ ፍጡር ይገኛል ግን ፍትሃዊ አእምሮ ይጠይቃል። የትግሬ አክቲቢስቶች we have to be fighters እያሉ በቅስቀሳ ብዙ ታዳጊ ሕፃናት እያስጨረሱ ነው አሸናፊ ለመሆን እኮ fighter መሆን ብቻ አይደለም none-fighter አሸናፊ ሊያደርግ ይችላል ። በሰላም ውስጥ ሲኖር እኩል አሸናፊ መሆን ይቻላል። ከዚያ ውጭ በግጭት አዙሪት ቀለበት ውስጥ መኖር የአውሬነተ የውድቅት ባህርይ ነው።

----በመጨረሻ ለውጊያው የተሳሳተ የግንዛቤ ማዕቀፍ መስጠት ኣአግባብ አይደለም። የዚህ ውጊያ ኃጥያት ተሼክሚ ወያኔ እንጅ በእኔ በኩል ዐብይ አህመድ አይደለም። ወያኔ እራሱ አመጣው ምንም አማራጭ መፍሄ እንድገኝ ምንም ዕድል አልሰጠም አሁን ውጤቱ ይኸ ሆነ። ዕምባ ስለፈሰሰ ብቻ ግፈኛ በዳይ አይደለሁም ብሎ ህዝብ ማሳሳት በእራሱ ኃጥያት ነው። በጊያው የሚደርሰው እና የደረሰው ሁሉ የሁላችንንም ልብ ይሰብራል ግን ደግሞ አመልካች ጣታችንን እያንዳንዳችን እንመልከት።