Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Video Of: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓጋመ-ኣሸባሪ-ማትያስ የሰጡት መግለጫ የግላቸው መሆኑን ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች!!! WEEY GUUD !!!

Post by Meleket » 10 May 2021, 09:57

:mrgreen:
ኧረ ባባጃሌው! ወየት ወየት ነው ጎበዝ! ፕትርክናቸውስ ቤተክርስትያኒቱን አይወክልምን? :lol:

ጥያቄው ያሰሙት ድምጽ ቤተክርስቲያኒቱን ይወክላል ወይስ ኣይወክልም የሚል ኣይደለም። :mrgreen:

ቁምነገሩ የፓትርያርኩ ድምጥ ታፍኗል አልታፈነም ነው? ዲሞክራሲያዊው የብልጥግና መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባት የሆኑትን የአቡነ ማቲያስን ድምጥ አፍኗል አላፈነም? አሳፍኗል አላሳፈነም? የሚል ነው! :mrgreen:

እየተባለ ያለው በቀላልና ባጭር አማርኛ እንዲህ ነው፦
የኃይማኖት አባቶችን ድምጽ ማፈን አሸባሪነት ነው።:mrgreen:

የሃይማኖት አባት ድምጽ ሲታፈን ዝም የሚል ደግሞ “ለብልጥግና የሰገደ” ሃይማኖት የለሽ የቆሪጥ ባለሟል ብቻና ብቻ ነው!
:lol:
Ejersa wrote:
10 May 2021, 07:52
የፓትርያርኩ የቪዲዮ መልዕክት ቤተ ክርስቲያኒቱን እንደማይወክል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።
አሜን !! . . .
tarik wrote:
10 May 2021, 09:32
Video Of: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓጋመ-ኣሸባሪ-ማትያስ የሰጡት መግለጫ የግላቸው መሆኑን ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች!!! WEEY GUUD !!!

Post Reply