Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

ኢሳት Ethio360 ወይስ ቪኦኤ፡ "የኢትዮጵያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ"፡ ከፓትርያርክ ማቲያስ ሮሮ አኳያ!

Post by Meleket » 10 May 2021, 05:08

ኢሳቶች ምነውሳ እኒህን የሃይማኖት አባትና፡ የሚሊዮኖች የነፍስ እረኛን፡ ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስን፡ ስለሁኔታቸው ራሳቸውን ቃለመጠየቅ ከማድረግ አፈገፈጋቹሳ፡ ኧረ ባባጃሌው! የጦቢያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ ነን ትሉ አልነበረምን? :mrgreen:

ምርጡ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ይሰማል ወይ? ነጻ ጋዜጠኞችና የጦቢያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ ነን እያላችሁ፡ ትልቁ የኃይማኖት አባት መሃል አዲስ አበባ ውስጥ ሆነው፡ ችግር ውስጥ አለሁ ብለው ‘አቤት’ ሲሉ አለማየታችሁ አለመስማታችሁም፡ ኧረ ጀሮዳባ ልበስ ማለታችሁ ጭምር አያስተዛዝብምን? እንዲህ ተሆነማ ሚዛናዊነታችሁ በየትኛው ሚዛን ነው የተመዘነው? ለዜጎች መብት ነው የምንታገለው አላላችሁምን? ታዲያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶው አባት የሚሊዮኖች እረኛ ፓትርያርክ ማቲያስ ኢትዮጵያዊ ዜግነት የላቸውምን? የሃይማኖት አባቱን በመስቀለኛ ጥያቄ ወጣጥራችሁ፡ የሳቸውን የማይናወጥ ነጻ እይታ ለህዝብ ለማጋራት ባለመትጋታችሁ ያፍሪካ ቀንድ ህዝብ እየታዘባችሁ ነው።

አይፈቀድላቸውም እንጂ ቆቆቹ Ethio360 እንዲሁም ቪኦኤዎች እኒህን የሃይማኖት አባት ከመጠየቅ ወደኋላ አይሉም ነበር ቢለን እናስባለን! :lol:

ጎበዝ! ጦቢያውያን ቦለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንዲህ አይነት ስንኩልና ወገናዊ የተዛባ አመለካከት ይዛችሁ ነው ከኤርትራ ህዝብ ጋር በኮንፌዴሬሽን ለመዋሃድ የምትቋምጡት! ድንቄም ኮንፌዴሬሽን! :mrgreen: ዛሬ የሃይማኖት አባቶች ድምጥ ሲደፈጠጥ ዝም ካላችሁ’ማ ነገ ራሱ ሃይማኖቱን መደፍጠጣችሁ ይቀራልን?

ያዝ እንግዲህ አንዱ ለነፍሱ ሲል የጣፈውን https://mereja.com/amharic/v2/503890

እግረመንገዳችንን እኛም ለኢሳት አንድ እንቀኝላታ

"የኢትዮጵያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ፣
'ኢሳት' ነው" ይባል ነበር ድሮ፣
እናማ ምን ሆኖ ነው ዘንድሮ፣
የፓትርያርክ ማቲያስን ሮሮ፣
ጀሮዳባ ልበስ ያለው ተንቀባሮ!!!!!
:mrgreen:

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኢሳት Ethio360 ወይስ ቪኦኤ፡ "የኢትዮጵያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ"፡ ከፓትርያርክ ማቲያስ ሮሮ አኳያ!

Post by Wedi » 10 May 2021, 07:25

Meleket wrote:
10 May 2021, 05:08
ኢሳቶች ምነውሳ እኒህን የሃይማኖት አባትና፡ የሚሊዮኖች የነፍስ እረኛን፡ ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስን፡ ስለሁኔታቸው ራሳቸውን ቃለመጠየቅ ከማድረግ አፈገፈጋቹሳ፡ ኧረ ባባጃሌው! የጦቢያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ ነን ትሉ አልነበረምን? :mrgreen:

ምርጡ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ይሰማል ወይ? ነጻ ጋዜጠኞችና የጦቢያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ ነን እያላችሁ፡ ትልቁ የኃይማኖት አባት መሃል አዲስ አበባ ውስጥ ሆነው፡ ችግር ውስጥ አለሁ ብለው ‘አቤት’ ሲሉ አለማየታችሁ አለመስማታችሁም፡ ኧረ ጀሮዳባ ልበስ ማለታችሁ ጭምር አያስተዛዝብምን? እንዲህ ተሆነማ ሚዛናዊነታችሁ በየትኛው ሚዛን ነው የተመዘነው? ለዜጎች መብት ነው የምንታገለው አላላችሁምን? ታዲያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶው አባት የሚሊዮኖች እረኛ ፓትርያርክ ማቲያስ ኢትዮጵያዊ ዜግነት የላቸውምን? የሃይማኖት አባቱን በመስቀለኛ ጥያቄ ወጣጥራችሁ፡ የሳቸውን የማይናወጥ ነጻ እይታ ለህዝብ ለማጋራት ባለመትጋታችሁ ያፍሪካ ቀንድ ህዝብ እየታዘባችሁ ነው።

አይፈቀድላቸውም እንጂ ቆቆቹ Ethio360 እንዲሁም ቪኦኤዎች እኒህን የሃይማኖት አባት ከመጠየቅ ወደኋላ አይሉም ነበር ቢለን እናስባለን! :lol:

ጎበዝ! ጦቢያውያን ቦለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንዲህ አይነት ስንኩልና ወገናዊ የተዛባ አመለካከት ይዛችሁ ነው ከኤርትራ ህዝብ ጋር በኮንፌዴሬሽን ለመዋሃድ የምትቋምጡት! ድንቄም ኮንፌዴሬሽን! :mrgreen: ዛሬ የሃይማኖት አባቶች ድምጥ ሲደፈጠጥ ዝም ካላችሁ’ማ ነገ ራሱ ሃይማኖቱን መደፍጠጣችሁ ይቀራልን?

ያዝ እንግዲህ አንዱ ለነፍሱ ሲል የጣፈውን https://mereja.com/amharic/v2/503890

እግረመንገዳችንን እኛም ለኢሳት አንድ እንቀኝላታ

"የኢትዮጵያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ፣
'ኢሳት' ነው" ይባል ነበር ድሮ፣
እናማ ምን ሆኖ ነው ዘንድሮ፣
የፓትርያርክ ማቲያስን ሮሮ፣
ጀሮዳባ ልበስ ያለው ተንቀባሮ!!!!!
:mrgreen:
ጥሩ አድርገህ ነው የገለፅከው!!

ፓትርያርኩ "ታፍኛለሁ፣ መተንፈስ አቅቶኛል" እያሉ የህብ አይን እና ጆሮ ነኝ ይለን የነበረው ኢሳት ንግድ ላይ ተሰማረተው የ60 ሚልዮን ብር "bolster voters registration" ላይ ተጠምደዋል!!:: :lol: :lol:

Very sensitive Leaked e-mail: Andargachew Tsege, Manager of ESAT, demanded another round of 30M [30 million Birr] support from Abiy Ahmed to "bolster voters registration" for the coming election!! Here is the full email message!!

***************
From: Andargachew Tsege <[email protected]>
Date: Sat. 17 Apr 2021 at 15:03
Subject: Re: Article
To: Abiy Ahmed <*******@gmail.com>

We will do whatever it takes to bolster voters registration. Please let me know what you thing we should do. We need properly organized adverts. We do not have the capacity to do them. We need influential people to come and on ESAT and urge people to get registered. We can use the ELETAWI program to dedicate its airtime for this purpose.

From: Andargachew Tsege <[email protected]>
Date: Sat. Mon 19 Apr 2021 at 09:26
Subject: Re: Article
To: Abiy Ahmed <*******@gmail.com>

Dear Abiy, if we get financial support we can hire international companies to do a professional advert asap. I have an idea what the advert should look like.

In the past we have received 30M [30 million Birr]. The problem with us is we do not generate income. It is all expenses. Unless we come up with a self sustainable plan, we can not go indefinitely living on handouts. Anyway I have a feeling that will be sorted out once we have ESAT registered as an NGO per the new media proclamation. Until we sort out that side of the problem, it will be very helpful if we can get one more round of similar support i.e 30M [30 million Birr]. As for delivery, it can be divided into two parts as in the past. By the way please find me sometime to talk to you in person. There are few worrying trends I see. Don't know if you guys are following them.

Al the best
AT

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኢሳት Ethio360 ወይስ ቪኦኤ፡ "የኢትዮጵያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ"፡ ከፓትርያርክ ማቲያስ ሮሮ አኳያ!

Post by Meleket » 10 May 2021, 09:29

የየመን መንግሥት በኢፍትሃዊነት አቶ አንዳርጋቸውን አፈነ አሳፈነ፡ መጨረሻውም ፍርክስክሱ ወጣ። [ይህ የማይታበል ሓቅ ነው።]

የጦቢያውን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፓትርያርክ የአቡነ ማቲያስን ድምጥ ያፈነና ያሳፈነም መጨረሻው ያለጥርጥር ኣያምርም። ምክንያቱም እግዚኣብሔር ቅን ፈራጅና የምስኪኖች አለኝታ ተበቃይም አምላክ ነውና!

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኢሳት Ethio360 ወይስ ቪኦኤ፡ "የኢትዮጵያ ህዝብ ዓይንና ጆሮ"፡ ከፓትርያርክ ማቲያስ ሮሮ አኳያ!

Post by Meleket » 01 Feb 2023, 08:46

ሰሞኑን በቀጠናችን እዬነፈሰ ያለውን ዜና ሰምተን፡ ሰላምና ፍቅር ወንድማማችነትና ኣንድነትንም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ መእመናንና የሃይማኖት ኣባቶች በሙሉ ተመኝተናል። የጠቅላዪ ኣብዪንም በዚህ ጉዳይ ዙርያ ለካቢኒያቸው የተሰጠ ቅንነትና ሓቅን ያነገበ ገለጻን ሰምተን እጅግ ኣድንቀናል። ፈጣሪ ሁላችሁንም ልክ እንደ ፓትርያርክ ኣቡነ ማቲያስና ጠቅላዪ ኣብይ ኣሕመድ መልካም መልካሙን ያሳስባችሁ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Post Reply