Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ትግራይ በኢትዮጵያ ከማቆየት ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብያልፍ ይሻላል! - ተጻፈ በይስሃቅ ወልዳይ የፈንቅል አመራር

Post by sarcasm » 09 May 2021, 18:56

¤ ለትግራይ ህዝብ የሚያነቡ የተረገሙ ይሁኑ የሚል የአማራ ልሂቃን ፈሊጥ!!😭😭😭

እኔ የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ስለ ትግራይ ሰቆቋ በተናገሩት መራራ እውነት መሠረት አድርገው ብዙ የአማራ ልሂቃን እና ሃይማኖት መሪዎች ውግዘታቸው ሲያሰሙ ሰማሁ። እኚህ አባት ከዚህ ቀደም በሃገሪቱ እየደረሠ ስላለ መፈናቀል እና እርስ በእርስ ግጭች መሠረት አድርጎ በሠጡት መግለጫ ላይ ፊታቸው በእንባ ሲታጠብ አየሁ ያኔ በተለይ የአማራ ኤሊቱ እና የሃይማኖት መሪው ሁላ በአንድነት አጨበጨቡ ሙገሳው ጎረፈ። ይሁን እንጂ ይህንን ድምፀት በትግራይ እየደረሠ ስላለው ቀውስ ሲሆን በእኚህ አባት ታላቅ ውግዘት አጋጠመ ለምን????😭

እኚህ አባት በትግራይ እየሆነ ባለው ከተናገሩት ስህተት ነበረው?? ስህተትማ የለው የገለፁት በጥቂቱ እንጂ ታድያ ለምንድነው የሚያወግዟቸው የምንል ከሆነ እነዚህ ህልመኞች ለዘመናት ሲቋሙትለት የነበረው የትግራይ ህዝብን የማጥፋት ዘመቻ አመታት እና ሰአታት ሲጠብቁ ቆይተው አሁን አመቺ ጊዜ አገኝን ባሉበት ሰአት ከእኚህ ተፅእኖ ፈጣሪ አባት ፈተናዎችን አልፈው ይህንን እንዲወጣ ማድረጋቸው በእነዚህ ህልመኞች ድንጋጤ በመፈጠሩ ነው።

ይህ ብቻ አይደለም በጦርነቱ መባቻ የትግራይ ህዝብ for different reason የእህል እጥረት አጋጥሞ በአዲስ አበባ አንዳንድ ቅኖች የገቢ ማሰባሰብያ ለማድረግ ሲታሰብ አንድ አረጋሀኝ ወራሽ የሚባለው ዘፋኝ የተቻለው በሞያው ያግዛል ተብሎ ሲጠበቅ በህልመኞች አለቆቹ በተሠጠው ትእዛዝ የተናገረው ንግግር ከትግራይ ህዝብ ኣእምሮ መቸም ሊወጣ ኣይችልም። << ለወገኔ ህዝብ መስሎኝ እንጂ ለትግራይ ህዝብ አልመሠለኝም>> እና ይቅርታ በገቢው ማሰባሰብያው አልገኝም ነበር የሚለው። ይህንን በሰአቱ ተቃውሜ ፅፌው ነበር።

¤ ህልመኛው የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ቅዠት እንጂ አንድ ትግራዋይ እስካለ ድረስ ገቢራዊ አይሆንም

የህወሓት መሪነት ለአመታት ስቃወም ኖርኩኝ አሁንም ህወሓትን በምክንያት እና በሰላማዊ እቃወመዋለሁ ምክንያቱ ለትግራይ ህዝብ በከፈለው መስዋእትነት ልክ ከድህነት ሊያወጣው ባለመቻሉ የምተለት ፍትህና ዲሞክራሲ ሊሰጠው ባለመቻሉ እና የትግራይ ህዝብ በክልሉ አልምቶ እንዳይኖር በዘረጋው የቢሮክራሲ መረብ እቃወመዋለሁ።ዛሬ ላይ ቆሜ ግን ህወሓትን ላመስግንበት የምችልበት ምክንያት አንድ ወሳኝ እና በጊዜው የደረሠ ነጥብ አገኝሁ እሱም የትግራይ ብሄርተኝነት ነው።

¤ የትግራይ ብሄርተኝነት ከሌላው ይልቅ በዘመነ ህወሓት በአለት ላይ ተሰርቶ ያለቀ ነው።

~ እውነት ላለፉት አመታት ብሄርተኝነት ስቃወም እና ስጠየፍ ኖርኩኝ የእኔ ርስት ኢትዮጵያ ናት የሚል ቀረርቶ ይዤ በየሚድያው ማስተጋባት ጀመርኩኝ ሌላው ተቀበለኝ እና አንበሳ ይህ የሚሻግር ሃሳብ ነው አንተ ብርቱ ኢትዮጵያዊ አሉ በተለይ አማራ እና ትግራይ አንድ ያደርጋል ብዬ ተቀደድኩኝ አብዛኛው የአማራ አክቲቪስትም ግፋ በለው አሉኝ የቀድሞ ተጋሩ አባቶቻችን በእነዚህ ሰዎች ባኖሩት እምነት የሠሩት ስህተት ተደገመ ራሴን ወቀስኩኝ ብልጥ ሠው ከሠው ይማራል ሞኝ ደሞ ከራሱ ለማነኛው ጦርነቱ ተገባደደ በተባለ ጊዜ እነዛ ርስታችን ኢትዮጵያ ናት እኛ ያጣላን የህወሓት ስርአት እንጂ መሬት አይደለም ሲሉን የነበሩት የክህደት ክህደታቸው ገና የህዝቤ ደም ሳይደርቅ መፈፀም ጀመሩ ዋይ እኒአኻ ጉድ በአንድ አፍ ሦስት ምላስ ! ሁለት ምላስ ነው የሚባለው ብላችሁ አርሙኝ እሺ ይሁን እንጂ እድሜ ለዘመናት የሴራ ፖለቲካ ንግስቷ ህወሓት ቀድማ ይህንን ሊሆን እንደሚችል በመረዳት የትግራይ ጠንካራ ብሄርተኝነትን ገንብታ ሰርታለች ። ህወሓት ሆይ ይህንን ሳትሰሪ ብታልፊ ኖሮ ጥላቻዬ ይጨምር ነበር በእውነት ሩቅን አይተሽ የቤት ስራሺን ሰርተሻል።

¤ የትግራይ ቀጣዩ እና ቀላሉ የቤት ስራ

- በዘመነ ህወሓት በፖለቲካ አመለካከት ተለያይቶ ወዳጅ እና ጠላት ተብሎ የነበረው እያየነው እንዳለ በመላው ዓለም የሚገኝ ትግራዋይ በመገነጢሳዊ ፍጥነት ወደ አንድነት እየመጣ ስለመሆኑ ይሁን እንጂ ይህንን ጊዜ የሚሰጥ ስላልሆነ ልዩነታችን ከድል በኋላ እንወቃቀስበት ለግዜው በአንድ የጋራ አላማ መሠለፍ
~ ትግራይ በዚህ ጊዜ የፈረሰች ቅጥር ሆናለች ስለዚህ እንደገና ታላቅዋ እና አዲሲትዋ ትግራይ በመገንባት የተባበሩ እጆች ያስፈልጋሉ ይህንን የትብብር መንፈስ ደሞ ከማንም በላይ በተጋሩ አለ ቢባል ማጋነን አይደለም።

~ የእኔ ግምት እና ትእዝብት

¤ ትግራይ በኢትዮጵያ ከማቆየት ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብያልፍ ይሻላል!!!

እውነት ነው ሃገረ ኢትዮጵያ በመገንባት የተጋሩ ድርሻ የአንበሳው ድርሻ እንደነበር ይታወቃል ። እውቁ ፕሮፌሰር መስፍን ያለ ትግራይ ኢትዮጵያ የገለፁበት መንገድ ለአንባቢዎች ትቼዋለሁ ለእኔ ግን ተመችቶኛል።ስለዚህ እስከ ቅርብ ጊዜ ትግራዋይ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ኢትዮጵያ ማለት እኔ ነኝ ብሎ የሚያምን ነበር። ይሁን እንጂ ተስፋፊው እና ህልመኛው በፈፀመው ክህደት ዳግም ኢትዮያዊ ከመሆን ይልቅ ህወሓት ሰርታ በጨረሰችለት ጠንካራ ብሄርተኝነት መርጠዋል።አሁን አሁን ኢትዮጵያዊነትን ከደረሠበት በደል እና ግፍ አብዛኛው መጠየፍ ጀምረዋል።

ስለዚህ በዚህ ሰአት ትግራይ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ የምትመለስበት ምክንያት አይኖርም።

~ትግራይ ትስዕር!!
~ትግራይ ትመውእ!!

https://www.facebook.com/isaac.welday.9 ... 8351432065

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ትግራይ በኢትዮጵያ ከማቆየት ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብያልፍ ይሻላል! - ተጻፈ በይስሃቅ ወልዳይ የፈንቅል አመራር

Post by Fed_Up » 09 May 2021, 19:03

ያ!! ሓቅም ካለሽ መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ:: ኢትዮጵያውያን አጨብጭበው ይሸኟችሆል:: "ባቄላ ቀረ ቢሉ ... ፈስ ቀለለ" ይላሉጌቶች ህሲተርቱ:: :P :mrgreen:

ሳናስበው አታስቁን አቦ....ትን እንዳይለን

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ትግራይ በኢትዮጵያ ከማቆየት ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብያልፍ ይሻላል! - ተጻፈ በይስሃቅ ወልዳይ የፈንቅል አመራር

Post by Noble Amhara » 09 May 2021, 19:08

Government and religion do not mix this agame patriarch only cares for his Tigray people and not the majority of orthodox which are the amhar a

@@
Member
Posts: 1400
Joined: 05 Dec 2014, 11:35

Re: ትግራይ በኢትዮጵያ ከማቆየት ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብያልፍ ይሻላል! - ተጻፈ በይስሃቅ ወልዳይ የፈንቅል አመራር

Post by @@ » 09 May 2021, 19:09

what are tigreans smoking? who wanted them to stay in ethiopia? :lol: yemilushin besemash gebeya balwetash :lol:
agames are b-tching too much. we don't want to hear your endless b-tching. stop b-tching and leave ethiopia and leave us alone, wicked people.

Post Reply