Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አቤ ቶክቻው

Post by Abaymado » 09 May 2021, 09:00

አቤ ቶክቻው በታድዮስ ታንቱ የተነሳ በጣም አበሳጭቶኛል:: እንዲሁም የአብይ ቀንደኛ ደጋፊ በመሆኑ ልክ እንደ ስዩም ተሾመ የማይቀላብደው የለም:: እኔ የሱን ፌስ ቡክ አላይም:ግን አንዳንዴ ሀቅና ሳቅ የሚለው ፕሮግራሙን እከታተላለሁ:: እናም እንደ ድንገት ወደ ፌስ ቡኩ ገብቼ ስለ ታድዮስ ምን ይል ይሆን ብዬ ሳይ: የስድብ ናዳ የሚያወርድበት: እንዲሁን ደግ አደረክ የሚለው ነፍ ነው ያገኝሁት::

ግን ቀልቤን የሳበው ኮመንት እንዲህ ይላል: "ዳቦ ተጋግሮ የተገለበጠ " ይላል:: ይህ ከኢትዮጵያኖች ይጠበቃል? ይህ ከፈረንጅ ቢመጣ ይሻል ነበር:: ግን ኢትዮጵያኖች እንዲህ እንዲሆኑ የሚያረጋቸው ምንድነው?

እንዲሁ አንዴ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የሞቱ ግዜ : "ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ መአዛ መሐመድ ናት: ምን ልታረግ ቤታቸው ሄደች?" ብሎ ባቀረበው ዝግጅት ላይ ያነበብኩት ኮመንት እንዲህ ይላል:
"ሰይጣን: ሸለምጥማጥ " what the fk? እኔ ግን የአቤ ቶክቻው ትግስት ይገርመኛል : ሰው ከሰው ይለይ የለ!

ለምንደነው ኢትዮጵያኖች እንዲህ የሚሆኑት? ምክንያትማ አለው:: በጭንቅላታቸው ውስጥ የተከተተ መርዝ ነገር አለ:: ተረት ተረት ነው ጭንቅላታቸውን የሞላው:: ይህ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ይመስለኛል::

ቤተክርስትያን በደንቡ መሰረት ለሰዎች ደህንነት እኩልነት የምትሰብክ እንጂ የራስን ማንነት ከፍ አርጋ ሌላውን ማዋረድ ላይ የተመሰረተች መሆን የለባትም:: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስታን ተከታዮች ግን ህይማኖቱን የሚከተሉት ተአምር ለማየትና ራሳቸውን ከሌላው በላይ ከፍ ብለው ለማግኘት እንደሆነ ነው የሚሰማኝ:: ይህ ካልሆነ ደጁን የሚረግጡ አይመስለኝም::

ቤተክርስትያኗ አመሰራረቷ ራሱ የተምታታ ይመስለኛል:: እኛ እስራኤሎች ነን ከሚለው ተረት ተረት ተነስቶ እኛ ከማንም በላይ ነን ብሎ በሕዝቡ ጭንቅላት ውስጥ መቅረፅን ያጠቃልላል:: ይሄ በጣም አደገኛ ነገር ነው::

አንድ ሰው እስራኤላዊ ሆነ አልሆነ ማን ግድ ይለዋል? ማነው እስራኤል ከማንም በላይ ያረጋት?

የፈረንጅ ስዕል እያሳዩ ማርያም ናት እየሱስ ነው ሚካኤል ነው የሚለው ተረት ከየት ያመጡት ነው? ቀይነት ትልቅ እንደሆነ አምነው ሌላውንም ያሳምናሉ:: ይህ በህዝቡ ውስጥ የተተከለው ነቀርሳ ሌላው ዝቅ ሌላው ደሞ ከፍ ያለ አስተሳሰብ እንዲኖረው ያስገድዳል:: ሃይማኖት ስለሆነ ቀይ ያልሆነውም ያንን ተቀብሎ ዝቅ ያለ የተዋረደ እንደሆነ በውስጡ አምኖ እንዲቀበል ይደረጋል::

ይህ ከአሸባሪነት ለይቼ አላየውም:: ለዚህም ነው የኢዮጵያ ቤተክርስትያን terrorist የምትመስለኝ::

የሃይማኖቱ ተከታዮች እንዲህ ሌላውን እያዋረዱ ራሳቸውን የሚያገኙ ከመሰላቸው ተሳስተዋል:: ራሳቸውን የሚያገኙት ሌላ ቦታ ነው::

ይህንን ለመፍታት ዋናው ቁልፉ ከሃይማኖቱ መራቅ ወይም ፈፅሞ ሃይማኖቱን አለመቀላቀል ነው:: ከዛም ኮተታ ኮተታቸውን ማንም ጭንቅላት ውስጥ አይከቱም::

ይህ ባርነት ነው:: ይህን አመለክካከት ለመለወጥ ከባድ ነው ግዜ ይፈልጋል::

ቤተክርስትያኗ እንደገና ራሷን መምርመር አለባት: መለወጥ አለባት::

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አቤ ቶክቻው

Post by Lakeshore » 09 May 2021, 15:37

Abaymado ኣይ ኣንተ ጋላ ትናንትና ነው መሰለኝ ኣዲስ ኣበባ የመጣሀው
Last edited by Lakeshore on 09 May 2021, 20:06, edited 1 time in total.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: አቤ ቶክቻው

Post by Dawi » 09 May 2021, 17:08

Abaymado wrote:
09 May 2021, 09:00
"ሰይጣን: ሸለምጥማጥ " what the fk? እኔ ግን የአቤ ቶክቻው ትግስት ይገርመኛል : ሰው ከሰው ይለይ የለ!
አባይ ትግራይ? :P

በራስ መተማመን ይባላል፤

አንተ ፈረንጅ ጠፍጥፎ የሰራውን ሐይማኖት ትከተላለህ መሰለኝ ፣ የጥቁር እየሱስ አልመህ ግን አታውቅም፣ ቢያንስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እነሱን የሚመስል ኢየሱስ እንዳለ ያምናሉ፤ ደፍረህ አፍህን ለመክፈት የሞራል ልዕልናውን ከየት አመጣህ ጃል?

አርፈህ ተቀመጥ፤ ጀምባራ!

Check the background image in the video.

አየህ! ጴንጤው ደሱ እንኯን እየተደመመ ነው :~)

Post Reply