Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

እዚህ አገር ዋና ካንሰሮች ብርሃኑ ነጋ : ስዩም ተሾመ እና የአማራ ክልል አመራሮች ናቸው

Post by Abaymado » 09 May 2021, 04:45

ስዩም ተሾመ እይነት እናገራለሁ እያለ መስመር እያለፈ ነው ያለው :: እናም ደና አርጎ መቀጥቀጥ ነው::

ብርሃኑ ነጋ የነካው ነገር ሁላ የተረገመ ነው እየሆነ ያለው:: እንዴት እንዴት ነው የምናገረው? ማነው መጤ?

https://www.facebook.com/1310990504/vid ... 461065342/

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: እዚህ አገር ዋና ካንሰሮች ብርሃኑ ነጋ : ስዩም ተሾመ እና የአማራ ክልል አመራሮች ናቸው

Post by Abaymado » 09 May 2021, 05:07

Masud wrote:
09 May 2021, 05:01
Include ABN/NAMA to the list of cancers of Ethiopia.
That was regarding my interest, no ABN is your nightmare. we are not doing to entertain or to sacrifice ourselves, but to do it hard way. We will use all option to eliminate our enemies.

Indeed, there are a lot trouble makers including Oromia's officials and activists. But for the moment we have to deal with people who trade with our name and existence.

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: እዚህ አገር ዋና ካንሰሮች ብርሃኑ ነጋ : ስዩም ተሾመ እና የአማራ ክልል አመራሮች ናቸው

Post by Abaymado » 09 May 2021, 05:32

ኢዜማ ከዚህ ቀደም የሆነ ሰነድ አውጥቶ በህዋላ የኔ አይደለም አለ:: እነ ብርሃኑ እንዳወጡት ነው የሚነገረው:: ብርሃኑ ስለ ራሱ ብሔር ይጨነቅ እንጂ ስለሌላው ምን አገባው እና ነው በሌላው ብሔር ላይ ወሳኝ ሊሆን የሚዳዳው? ማነው እሱ?

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: እዚህ አገር ዋና ካንሰሮች ብርሃኑ ነጋ : ስዩም ተሾመ እና የአማራ ክልል አመራሮች ናቸው

Post by Guest1 » 09 May 2021, 06:04

ብርሃኑ ነጋ ፓርቲው ላይ ስለተዘመተበትና በግልም ስለተጠቃ ይሆናል መጤ የምትለዋን ቃል የተጠቀመው። ሌላም መጤ ያለው በወሎ ረሃብ ጊዜ የሰፈሩትን ሳይሆን አይቀርም። እየቆራረጣችሁ አታቅርቡ። ቀዬው የሆነውን አማራ ማለት አይችልም። አይልምም። የማይመስል ነገር ለአዋቂ አትንገሩ ክክክክክክክክክክክ

የሆነ ሆኖ
መጤ የምትለዋን ቃል መጠቀም አልነበረበትም። የኢኮኖሚክስ አስተማርነቱ ከዪት ነው? ፓለቲካ ከዝህ ሁሉ አመት ብኋላ ስከን!!! ስሜታዊም መሆን አልነበረበትም አራት ነጥብ። በጣም ስህተቷል። ሁልጊዜ የምናገረው መሬት ለአራሹ ከተባለ ብኋላ፤ መሬት የህዝብ ነው ከተባለ ብኋላ መጤ የምባል ነገር አይኖርም !!! አንድ ስው ቢያንስ 20 አመት አንድ ቦታ ክኖሩ ቤቱ አገሩ ነው!!! ድንጋይ ራስ!!!!!! ድንጋይ ራስ! ድንጋይ ራስ!

እንተስ ከዬት የመጣህ ነህ? ነውር ነው። ድንጋይ ራስ!

ስዩም ተሾመ ንኡስ ከበርቴ ነው እንደ አብዛኛው ምሁር ተብዪ ይዘባርቃል። ፓለቲካ አያውቅም በጭራሽ!!! በፍጹም አያውቅም። የፓለቲካ ደደብ ነው ቢባል ስህተት አይሆንም። ደግሞ! ኢትዮ አገራችሁ አታሳዝናችሁም? ስነስርኣትም የለውም። መንግስት ለእንዲህ አይነቱ ብቻ የመናገር መብት መስጠት የለበትም። መሃይም አገሪቷን እንዲያምሳት ሊፈቀድለት አይገባም። እንዲያውም በህጉ መሰረት እስር ቤት መወርወር ነው። አገር በብሄር ጠል ሳትጠፋ!!!

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: እዚህ አገር ዋና ካንሰሮች ብርሃኑ ነጋ : ስዩም ተሾመ እና የአማራ ክልል አመራሮች ናቸው

Post by Abaymado » 09 May 2021, 06:14

Guest1 wrote:
09 May 2021, 06:04
ብርሃኑ ነጋ ፓርቲው ላይ ስለተዘመተበትና በግልም ስለተጠቃ ይሆናል መጤ የምትለዋን ቃል የተጠቀመው። ሌላም መጤ ያለው በወሎ ረሃብ ጊዜ የሰፈሩትን ሳይሆን አይቀርም። እየቆራረጣችሁ አታቅርቡ። ቀዬው የሆነውን አማራ ማለት አይችልም። አይልምም። የማይመስል ነገር ለአዋቂ አትንገሩ ክክክክክክክክክክክ

የሆነ ሆኖ
መጤ የምትለዋን ቃል መጠቀም አልነበረበትም። የኢኮኖሚክስ አስተማርነቱ ከዪት ነው? ፓለቲካ ከዝህ ሁሉ አመት ብኋላ ስከን!!! ስሜታዊም መሆን አልነበረበትም አራት ነጥብ። በጣም ስህተቷል። ሁልጊዜ የምናገረው መሬት ለአራሹ ከተባለ ብኋላ፤ መሬት የህዝብ ነው ከተባለ ብኋላ መጤ የምባል ነገር አይኖርም !!! አንድ ስው ቢያንስ 20 አመት አንድ ቦታ ክኖሩ ቤቱ አገሩ ነው!!! ድንጋይ ራስ!!!!!! ድንጋይ ራስ! ድንጋይ ራስ!

እንተስ ከዬት የመጣህ ነህ? ነውር ነው። ድንጋይ ራስ!

ስዩም ተሾመ ንኡስ ከበርቴ ነው እንደ አብዛኛው ምሁር ተብዪ እና ይዘባርቃል። ፓለቲካ አያውቅም በጭራሽ!!! በፍጹም አያውቅም። ደደብ ነው! ደግሞ! ኢትዮ አገራችሁ አታሳዝናችሁም? ስነስርኣትም የለውም። መንግስት ለእንዲህ አይነቱ ብቻ የመናገር መብት መስጠት የለበትም። መሃይም አገሪቷን እያመሳት ነው!!

የሚገባው መንግስት እንደበፊቱ መደብደብና ሆስፒታል ሳይሆን እስር ቤት መወርወር ነው። አገር ሳያጠፋ!!!
I tried my best to find the whole video on Abay media but not successful. The video listed on this post was taken from facebook after edited.

Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: እዚህ አገር ዋና ካንሰሮች ብርሃኑ ነጋ : ስዩም ተሾመ እና የአማራ ክልል አመራሮች ናቸው

Post by Abaymado » 09 May 2021, 16:33

የአማራ ክልል መሪዎች አሁን ለገባንበት ምስቅልቅል ተጠያቂዎች ናቸው:: ከጥንቱም የአማራ ክልል መሬቱን አሳልፎ መስጠት አልነበረበትም:: ለመጣው ሁላ ጎንበስ ማለት አይከብዳቸውም:: ስልጣናቸው ብቻ ነው የሚታያቸው::

አብንም ቢመጣ የጥንቱን መሬት ለማስመለስ ካልጣረ ያው ነቀርሳ ነው:: የአማራ ክልል መሪዎች የአዲስ አበባን ጉዳይ ከምንም አልቆጠሩትም::

ባጭሩ አገሪቱ/ የአማራ ህዝብ እንዲህ ያሉ መሪዎች አይታ አታቅም ::

Post Reply