Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!!

Post by Wedi » 09 May 2021, 03:42

ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!! በቤንሻንጉል የሚኖረው አማራ ዜጋ ሳይሆን "መጤ" ነው!! ብርሃኑ ነጋ!! :oops: :oops:
Please wait, video is loading...

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11684
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!!

Post by Noble Amhara » 09 May 2021, 03:57

This dude is the most evil Gurage I have seen in my entire life usually Gurage r innocent people but this man is not Gurage he is Oromo extremist he will help incorporate Gurage zone to Oromia no doubt Aba geda will be the teacher of Gurage turn them into gudifecha

I am also proud of Amhara youth for attempting to break the yoke of fake Ethiopian identity we are immigrants to our own country said by government officials we thus r not declared as Ethiopian by this regime let this video be exposed to the Amhara masses Amhara media lik ethio360 and aben EXPOSE ARAT KILO!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11684
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!!

Post by Noble Amhara » 09 May 2021, 04:22

Wedi wrote:
09 May 2021, 03:42
ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!! በቤንሻንጉል የሚኖረው አማራ ዜጋ ሳይሆን "መጤ" ነው!! ብርሃኑ ነጋ!! :oops: :oops:
Please wait, video is loading...
IT is also funny that this regime failed its own Oromo people while bringing down Amhara people this regime is committing suicide on Ethiopia

How can anyone be loyal to a backstabbing party? You know Mengistu Haile selassie were honest about their intention so it was easy for ppl to be loyal but to pp impossible
Last edited by Noble Amhara on 09 May 2021, 04:27, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11769
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!!

Post by Selam/ » 09 May 2021, 04:27

Please post the full video to make me understand the context of the speech.
Wedi wrote:
09 May 2021, 03:42
ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!! በቤንሻንጉል የሚኖረው አማራ ዜጋ ሳይሆን "መጤ" ነው!! ብርሃኑ ነጋ!! :oops: :oops:
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!!

Post by Wedi » 09 May 2021, 08:12

ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!! በቤንሻንጉል የሚኖረው አማራ ዜጋ ሳይሆን "መጤ" ነው!! ብርሃኑ ነጋ!! 🤨🙂

ብርሃኑ ነጋ ያለው አማራ በቢንሻንጉል "መጤ" ነው ያለው። አማራን እያሳረደው እና እያፈናቀለው ያለው ይኸው "መጤ" የሚለው ቃል ነው። ለአማራ የዘር ፍጅት መነሻው "አማራው ሀገሩ አይደለም። መጤ ነው።" ተብሎ መፈረጁ ነው።
***********
የኢዜማ ደጋፊዎችና አባላት ፕ/ር ብርሃኑ አማራን "መጤ" ያለበትን ሊያስተባብሉ ሲጋጋጡ ሳይ ያስቁኛል።

"መ" እና "ጤ" ነጣጥለህ ማየት አለብህ በሉ ዝም ብላችሁ። "መ" እና "ጤ" በመልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ ይከለሉ በሉ። "መ" እና "ጤ" አንድ አይነት ፖሊሲ የላቸውም በሉ። "መ" እና "ጤ" በአንድ ላይ ሊሰለፉ አይችሉም በሉ እስኪ።

ምንም የማይስተባበል ነገር ነው። "መጤ" ነው ያለው። ቃል በቃል!

ከዚህ ይልቅ ምን ማለት ይቻላል መሰላችሁ?

ሀቀኛ ከሆናችሁ:_ "ስህተት ነው። ማስተከከያ ያስፈልገዋል"

ይህን ባትችሉ ደግሞ "ስህተት ይፈጠራል። አስቦት ላይሆን ይችላል። ተረጋጉ።" ተብሎ ቀዝቀዝ ማድረግ ይቻላል።

ይህ ካልሆነ ደግሞ "አንጓተት።" ይባላል። እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ወዳጄ ስዩም ተሾመም "ይህ አጀንዳ አይጠቅምም" ብሎ አሳይቷችኋል። ውሸት ነው ማለት ስለማይችል ነው።

አሊያም ደግሞ "ብዙ አጀንዳዎች አሉብን። በውስጥ ተነጋግሮ ማስተካከል ይቻላል" ይባላል።

የማይስተባበለውን ለማስተባበል መጋጋጥ ግንቦት 7ን አክስሮታል። ግንቦት 7 በአማራ ላይ ክህደትና ስህተት እየሰራ ይቅርታ ሳይጠይቅ፣ ሳያስተካከል እዚህ ባይደርስ፣ ኢዜማም በግንቦት ስህተት ባይቀጥል፣ ደጋፉዎችና አባላቱ ጭፍን ሆነው፣ ከአማራ ሕዝብ ጥቅምና ክብር የግለሰቦች ጉዳት ባይበልጥባቸው ሀገር ቤትም በዳያስፖራውም ያለው "ብሔርተኛ" የኢዜማ ደጋፊና አባል ነበር።

ይህ ክፉ አባዜያቸው አከሰራቸው!

ይህ ነውር፣ ክህደት፣ ወንጀል፣ አማራ ጠልነት ነው። ያከስራችኋል። ስህተት መሆኑን አምኖ መቀበል ትልቅነት ነው። ማስተካከል፣ እንዲስተካከል መጣር ታላቅነት ነው።

መጤ ነው ያለው። መጤ አይስተባበልም። አማራን ያሳረደው ይሄ ነው። ለአማራ የዘር ፍጅት መነሻው "አማራው ሀገሩ አይደለም። መጤ ነው።" ተብሎ መፈረጁ ነው። Via Getachew Shiferaw

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!!

Post by Wedi » 09 May 2021, 08:51

የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ በቤንሻንጉል የሚኖረው አማራ ዜጋ ሳይሆን "መጤ ነው" አለ!!
በእንግሊዝ እነ ብርሃኑ ነጋ እና ኢዜማዎች "መጤ ነው" እያሉ በሚጠሩት የአማራ ህዝባችን ላይ እየደርሰ ያለው የዘር ፍጅት እና ጭፍጨፋ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ!!



Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ብርሃኑ ነጋ የተባለ ሴረኛ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ተመልከቱ!!

Post by Wedi » 09 May 2021, 10:59

"መጤ አማራ"
"ሰፋሪ አማራ"
-ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ

የዶ/ር ብርሓኑ ነጋ፣ የኢዜማ እና ሌሎች የ "ዘመናዊት ኢትዮጵያ" አይዲዮሎጂስቶች ከአማራ ክልል ውጭ የሚኖረው አማራ መጤ ነው ብለው ነው የሚያምኑት። መሰረታዊው የአማራ ጄኖሳይድ መንስኤ ደግሞ ይኽ ራሱ ነው። አማራ ለብዙ ሺህ ዘመናት በኢትዮጵያ የኖረ መኾኑን ብቻም ሳይኾን በሀገረ መንግሥት ግንባታ ላይ ያለውን መሰረታዊ ሚና እንደ ወራሪነት የሚያዩ ሰዎች ናቸው። የኢትዮጵያ የችግሮችዋ ኹሉ የመዐዘን ድንጋዩ ይኽ አስተሳሰባቸው ኾኖ ሳለ ከነዚኽ ሰዎች ምፍትሔ መጠበቅ ማለት ሞኝነት ነው። ኢትዮጵያ ያቆሰላትና ለዚኽ ኩሉ የዳረጋት ይኽ "አማራ መጤ እና ሰፋሪ ነው" የሚለው አስተሳሰብ ነው። አማራን የሚያስጨፈጭፈው ይኽ አስተሳሰብ ነው። ኢትዮጵያን የሚያፈርሰው ይኽ አስተሳሰብ ነው። እነዚክ ሰውች ግን አማራን ራሱን እንደችግር የሚቆጥሩ፣ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክና ስለ አማራ ማንነት እጅግ ስሑት የኾነ አረዳድ ያላቸው ጠርዝ የረገጠ ግራ ዘመም ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ያላቸው ናቸው። (ስለዚኽ ጉዳይ ዘለግ ያለ ትንታኔ ይዘን እንመለሳለን)። VIA Tedla Melaku


Please wait, video is loading...

Post Reply