Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አፍሪካ በተመድ ሴኩሪቲ ካውንስል ውስጥ ቋሚ አባል ሆና ባለቪቶ ድምጽ ይኖራታል

Post by Horus » 08 May 2021, 13:48

የመላኩ ይልማ ድንቅ ትንተና ...
ይህን በህንድ የቀረበ ሃስብ ተንተና ስሙ ። ህንድ 1.4 ቢሊዮን ሕዝብ አላት፣ አፍሪካ 1.3 ቢሊዮን ሕዝብ አላት ። ያፍሪካ አንደንት የቪቶ ወምበር ያሻዋል፣ ህንድም እንዲሁ ። ለዚህ እንስራ !!! ዬቦ