Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አቡነ ማትያስን አለማድነቅ አይቻልም:: የአማራ መሪዎች የሳቸውን ያክል ድፍረት የላቸውም

Post by Abaymado » 08 May 2021, 13:27

የአማራ መሪዎች ስልጣን ብቻ ነው የሚያሳስባቸው እንጂ ምን እየሰሩ እንደሆነ የሚያቁ አመስለኝም:: ሌላው የሚለውን ከማስተጋባት ውጭ ምን ሥራ አላቸው? የበላያቸው ከደገፋቸውና ለአማራ የሚጠቅም ከሆነ እንደበቀቀን ያንን ሙሉቀን ሲለፍፉ ይውላሉ:: ለምሳሌ "ወያኔ ጁንታ ነው : የአማራ ጠላት ነው" ስለተባለ : ይሄው ጆሯችን እስኪደነቁር ፕሮፓጋንዳ ይነዛሉ:: ጋላ አማራን ሲጨፍጭፍ ግን ጋላን መንካት አይፈልጉም: እስከነጭራሹ ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ይሸልማሉ::

ምናለ አማራ ደፋር መሪ ቢኖረው?

ወደ ዋና ጉዳይ ሲኬድ አቡኑ ዓለም አቀፍ ሕብረተሰብ ለትግራይ ይድረስ ብለዋል::

በነገራችን ላይ አቡነ መርቆርዮስ እያሉ እሳቸው ማነው ተናጋሪ ያረጋቸው? ማነው አቡነ መርቆርዮስ እንዳይናገሩ ያፈናቸው? ማነው ከሁለቱ የበላይ?

ሴቶች መደፍራቸው በጣም ዘግንኗቸዋል: መነኮሳት ስቃያቸውን እያዩ እንደሆነ ነግረውናል:: ትግራይ ከምድረ ገፅ ትጥፋ ብለው የተነሳ አካል አለ ብለዋል::

ቆይ ግን እኚህ ሰው አደገኛ ፖለቲከኛ ናቸው?
youtube: facebook ምናልባትም ER ን ሳይከታተሉ አይቀርም:: ምናልባትም ተሳታፊ ሊሆኑ ይችላሉ::

ሴቶች ተደፈሩ አሉ? ምነው በወያኔ ግዜ ያ ሁሉ ሮሮ በአማራ ሲሰማ መንግስትን አንድ ነገር አላሉትም?

መነኮሳት ተሰቃዩ አሉን?

ምነው ለስኩዋር ፋብሪካ ተብሎ ስቃያቸውን ያዩት መነኮሳት ምንም አልታያቸውም:: ሴት መነኮሳት እኮ ተደፍረዋል:: ምን አሉ እሳቸው?

ትግራይ ዘሯ ይጥፋ ብለው ተነስተዋል አሉን:

ይሄ በጣም አደገኛ ዘረኛ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው::

ሲጠቃልል አማራ እንዲህ የሚቆረቆር መሪ ቢኖረው ምናለበት? የት በደረስን ነበር!!