Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ካድሬ ማትያስ(የቀድሞዉ ጳጳስ አቡነ ማትያስ) ና የኦርቶዶቅስ እምነት ተከታዮች

Post by Y3n3g3s3w » 08 May 2021, 10:06

ካድሬ ማትያስ(የቀድሞዉ ጳጳስ አቡነ ማትያስ)፡

የኦርቶዶቅስ እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ ካድሬ ማትያስ እምነታችሁን በዓለም ፊት ከዚህ በላይ ሳያረክሰዉ ሕግ የሚፈቅደዉን እርምጃ ሁሉ መዉሰድ አለባቹ ::

የሱ ወያኔዎች በአኢትዮጵያ ጦር ላይ የሰሩትን ግፍና ሌሎች ክልሎች ላይ የሚደርሱትን ችግሮች አንድ ቀን ትንፍሽ ሳይል ዛሬ ትግራይ ላይ ግፍ ተደረገ; አክሱምና ገዳማት(አናቱ ይፍረስና)

ፈረሱ ማለት ከነ ቦስተኑ ድራማ ኩዊን ማይክል በላይ በምን ይለያል? ኦርቶዶቅሶች አብይ አብይ ከምትሉ ራሳችሁን አፅዱ:: ባባይ ፀሐይ የተሾመ ጳጳስ እስካሁን መቀመጡ ራሱ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግሬዎችንምን ያህል እሽሩሩ እንዳላቸዉ ያሳያል::

በለዉጡ ማግስት ከቦታቸዉ ተሽቀንጥረዉ መወርወር ከነበረባቸዉ ካድሬዎች አንዱ ካድሬ ማትያስ ነበር::

TheManWhoSawTomorrow

Last edited by Y3n3g3s3w on 08 May 2021, 11:32, edited 1 time in total.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ካድሬ ማትያስና (የቀድሞዉ ጳጳስ አቡነ ማትያስ)የኦርቶዶቅስ እምነት ተከታዮች

Post by Y3n3g3s3w » 08 May 2021, 11:29

የኢትዮጵያ ኦርቶዶቅስን ሕልዉና የሚፈታተን ድርጊት ነዉ::

ከዚህ በሁላ ይሄ ጳጳስም አላችሁት ካድሬ መፍትሄ ካልተበጀለት ለቤተክርስቲያኗ ጠንቅ ነዉ የሚሆነዉ!!

የቤተክርስቲያኗን ሕግ በመጣሱ ሕግ ተሽሮም ቢሆነ እንርምጃ መወሰድ አለበት! ገና ለገና ጳጳስ ካልሞት አይተካም ተብሎ ሀገር ለማፍረስ ደፋ ቀና ሲሉ ዝም ብሎ ማየት ጅልነት ነዉ!

መንግስትም ቢሆነ ጣልቃ ገብቶ ይሄን ካድሬ ከዚህ ቦታ ማባረር አለበት- የሀገር ጉዳይ ስለሆነ !

TheManWhoSawTomorrow

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ካድሬ ማትያስ(የቀድሞዉ ጳጳስ አቡነ ማትያስ) ና የኦርቶዶቅስ እምነት ተከታዮች

Post by Y3n3g3s3w » 09 May 2021, 10:36

ከደህንነቱና የካድሬ ማትያስ ቃለመጠይቅ ላይ የተቀነጨበ

ደህንነት: ምን ሆኑ; ምን እናድርግሎት፤ የርሶ ደህንነት የኔ ስራ ነዉ ?

ካድሬ ማትያስ: የኔ ሰዎች ታሰሩ

ደህንነት: እነማናቸዉ?

ካድሬ ማትያስ: ገብረ ሌባ ; ኃይለ ሌባ ; የደብር አለቃ ሌባ፤ ......የሌባ መዓት :lol:

ደህንነት : እነሱማ ከ70ሚሊዮን አስከ 100 ሚሊዮን ብር ባካዉንታቸዉ ሲያንቀሳቅሱ አግኝተናቸው ነዉ የያዝናቸዉ፣ ከየት አመጡት? :roll: :roll:

(ስዩም ተሾመ)

gagi
Member
Posts: 618
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ካድሬ ማትያስ(የቀድሞዉ ጳጳስ አቡነ ማትያስ) ና የኦርቶዶቅስ እምነት ተከታዮች

Post by gagi » 09 May 2021, 19:53

This is the least one can expect from so called religious leaders. Tribalism is really deep seated that the chances of democratization in Ethiopia looks bleak. But there is some hope. Had it been during the time of Derg, Mathias would have faced a firing squad. Of course, he wouldn’t have dared to say anything like that. By the way, for him to state those big lies holding a cross, is just incredible. Free society gives good cover to cowards like him.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ካድሬ ማትያስ(የቀድሞዉ ጳጳስ አቡነ ማትያስ) ና የኦርቶዶቅስ እምነት ተከታዮች

Post by Y3n3g3s3w » 09 May 2021, 23:34

gagi wrote:
09 May 2021, 19:53
This is the least one can expect from so called religious leaders. Tribalism is really deep seated that the chances of democratization in Ethiopia looks bleak. But there is some hope. Had it been during the time of Derg, Mathias would have faced a firing squad. Of course, he wouldn’t have dared to say anything like that. By the way, for him to state those big lies holding a cross, is just incredible. Free society gives good cover to cowards like him.
gagi,

I didn’t know much about Derg... but Why would we even mention Derg when we have a recent living TPLF victim patriarch-Abune Merkorious ??

TPLF will never come back to Ethiopian political scene, that being said we have some work to do to cure the scar it (tplf) left on our society especially the real victims- Tigray youth who will be feeling the pain for foreseeable future. They were brain-washed to believe tplf as a gigantic force that will reign over East Africa and beyond. Scrapping this from their fr’kn head is synonymous to waking one up from a nice dream-one just wishes the dream is true and not over, even want sleep again and dream. These pathetic ‘banda’, liars has crippled an entire generation of, not just Tigray youth alone but many other youth from other ethnic. I strongly believe Ethiopia is in competent and good hands, yes i agree there is good hope than before.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ካድሬ ማትያስ(የቀድሞዉ ጳጳስ አቡነ ማትያስ) ና የኦርቶዶቅስ እምነት ተከታዮች

Post by Y3n3g3s3w » 11 May 2021, 06:57

Y3n3g3s3w wrote:
08 May 2021, 10:06
ካድሬ ማትያስ(የቀድሞዉ ጳጳስ አቡነ ማትያስ)፡

የኦርቶዶቅስ እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ ካድሬ ማትያስ እምነታችሁን በዓለም ፊት ከዚህ በላይ ሳያረክሰዉ ሕግ የሚፈቅደዉን እርምጃ ሁሉ መዉሰድ አለባቹ ::

የሱ ወያኔዎች በአኢትዮጵያ ጦር ላይ የሰሩትን ግፍና ሌሎች ክልሎች ላይ የሚደርሱትን ችግሮች አንድ ቀን ትንፍሽ ሳይል ዛሬ ትግራይ ላይ ግፍ ተደረገ; አክሱምና ገዳማት(አናቱ ይፍረስና)

ፈረሱ ማለት ከነ ቦስተኑ ድራማ ኩዊን ማይክል በላይ በምን ይለያል? ኦርቶዶቅሶች አብይ አብይ ከምትሉ ራሳችሁን አፅዱ:: ባባይ ፀሐይ የተሾመ ጳጳስ እስካሁን መቀመጡ ራሱ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግሬዎችንምን ያህል እሽሩሩ እንዳላቸዉ ያሳያል::

በለዉጡ ማግስት ከቦታቸዉ ተሽቀንጥረዉ መወርወር ከነበረባቸዉ ካድሬዎች አንዱ ካድሬ ማትያስ ነበር::

TheManWhoSawTomorrow

አታምጣዉ ሰለው ከመረው ! ጉድ በል ኦርቶዶክሰ!

አሸባሪው ፓፓሰ አሜሪካዊ ነው፣ ኢምባሲው ዘሎ ገባ ፡ ፡

Post Reply